ደራሲያን በፊደል ማውጫ
   
 
 
ሜሪ ጃዕፋር ሰይድ
የደራሲው ሥራዎች
1.   ከወንጪ መልስ( ተረቶችና ቀልዶች)
2.   ኢልሞሌ ይመለስ ይሆን?( ተረቶችና ቀልዶች)
3.   ቦላቦ( ተረቶችና ቀልዶች)
4.   ሚጢ ሚጢጢ( ተረቶችና ቀልዶች)
5.   ሰላሜ( ተረቶችና ቀልዶች)
6.   የጦጢት መላ( ተረቶችና ቀልዶች)
7.   የፋጡማ ሕልም( ተረቶችና ቀልዶች)

ስለደራሲው በጥቂቱ
ሜሪ ጃዕፋር በቀድሞው ኢሊባቡር ጠ/ግዛት ጎሬ ከተማ ጥቅምት ፭ ቀን ፲፱፵፰ ዓ.ም. ተወለዱ። የመጀመሪያ ደረጃ ትምህርታቸውን በአቡነ ሚካኤል ት/ቤት ጎሬ፣ የሁለተኛ ደረጃን በቀዳማዊ ኃ.ሥላሴ ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት፣ ጎሬ፣ አሥመራና ተፈሪ መኮንነ አጠቃላይ ት/ቤት አ.አ. አጠናቅቀዋል፡፡ ከአ.አ. ዩኒቨርሲቲ በኢትዮጵያ ቋንቋዎችና ሥነጽሑፍ በመጀመሪያ ዲግሪ ተመርቀዋል፡፡

ሜሪ ጃዕፋር ከ11 በላይ የሕጻናት መጻሕፍት፤ ከስድስት በላይ ሥዕላዊ መግለጫ ያላቸውን መጻሕፍትን ያሳተሙ ሲሆን ካቀረቧቸው የሕጻናት መጻሕፍት መካከል፣ “የፋጡማ ሕልም”፣ “ከወንጪ መልስ”፣ “ኢልሞሌ ይመለስ ይሆን?”፣ “ቦላቦ” “ሚጢ ሚጢጢ”፣ “ሰላሜ”፣ “የጦጢት መላ” ወዘተ… ይገኙባቸዋል፡፡

ምንጭ: የኢትዮዽያ ደራሲያን ማሀበር ለሚሊኒየም ያሳተመው አጀንዳ።
   
   
       
 
   
     
       

መጸሐፍ ለመዋዋስ መመዝግብ ያስፈልጎታል። ለመመዝገብ እዚህ ይጫኑ

ተመዝግበው ከሆነ እዘህ ይጫኑ
     
 

መብቱ በህግ የተጠበቀ ነው© 2007 ዓ.ም ethioreaders.com