ደራሲያን በፊደል ማውጫ
   
 
 
ሌቴና ኮሎኔል ተፈራ ካሳ Tefera Kassa
የደራሲው ሥራዎች
1.   ዘፍ ያለው(ልብወለድ)

ስለደራሲው በጥቂቱ
ሌተና ኮሎኔል ተፈራ ካሳ በ1932 ዓ.ም በወሎ ደሴ ከተማ ተወለዱ ያደጉት በ1950 ዓ.ም በአባዲና ፖሊስ ኮሌጅ 6ኛው ኮርስ ለሁለት ዓመት ሰልጥነው የተመረቁ ናቸው።

12 ዓመት በፖሊስ ሠራዊት ውስጥ በልዩ ክፍሎች በአስተዳደር ፣ በወንጀል ምርመራና በቴክኒክ ክፍል ያገለገሉ ሲሆን ፣ 8 ዓመት በሕዝብ ፀጥታ ጥበቃ መሥሪያ ቤት የመረጃ ኃላፊዎች የቅርብ ረዳትና የመረጃ ቅንብር ጸሐፊ በመሆን አገልግለዋል።

በፖሊስ ሠራዊት የህግ ትምህርት ለ2 ዓመት ተከታትለው ዲፕሎማ አላቸው እንዲሁም በመረጃ እውቀት ልዩ ልዩ የኢንተለጀንስ ኮርሶች ወስደው ባለሙያ ሆነዋል። ከ20 ዓመት አገልግሎት በኋላ በ1968 ዓ.ም እድሜያቸው ሳይደርስ በ37 ዓመታቸው በጡረታ ተሰናብተው በተለያዩ መንግስታዊ ባልሆኑ ድርጅቶች እና በዓለም አቀፍ ድርጅት ተቀጥረው ይሠሩ ነበር።
   
   
       
 
   
     
       

መጸሐፍ ለመዋዋስ መመዝግብ ያስፈልጎታል። ለመመዝገብ እዚህ ይጫኑ

ተመዝግበው ከሆነ እዘህ ይጫኑ
     
 

መብቱ በህግ የተጠበቀ ነው© 2007 ዓ.ም ethioreaders.com