ከገፅ 150 የተወሰደ
"ሸማውን ኣፍንጫው ድረስ ተከናንቦ ዙሪያውን በንቀት እየቃኘ የተቀመጠ ወይም ቀስ ብሎ እየተጎማለለ የሚሄድ ሃበሻ የሚሰማው ኩራት ኩራት አይደለም። ሌላው ታናሽ ከታላቁ ጋር በሚያወራበት ጊዜ በሸማው ጫፍ አፉን መሸፈን አለበት።"/>
የኢትዮዽያ ደራሲያን በፊደል ማውጫ
 
     


ከእንጦጦ እስከ ባሮ ደራሲ:(ኣምባቸው ከበደ)
 
ከእንጦጦ እስከ ባሮ በምንሊክ ዘመነ መንግስት በሩሲያዊው እስክንድር ቡላቶቪች በሩሲያ ቋንቋ ተጽፎ በዶር. ኣምባቸው ከበደ ወደ አማርኛ የተመለሰ በጊዜው የነበረውን የደቡብ ኢትዮጵያ ምድራዊ አቀማመጥን ጨምሮ የሕዝቡን አኗኗር እንዲሁም ባሕልና እምነት የሚተርክ መጽሐፍ ነው።

ከገፅ 110 ከመጽሐፉ የተወሰደ
"በነገራችን ላይ ኦሮሞዎች አንድ አስደናቂ የሆነ ልማድ አላቸው። ይህን ያህል ጠላቶች ገድያለሁ ብሎ መናገር ነውር ስለሆነ የኦሮሞ ወንድ በሕይወት እያለ ይህን ጀግንነት ፈፅሜያለሁ ብሎ አይፎክርም የሓበሾች ልማድ ግን የተገላቢጦሽ ነው። ሰውየው ከሞተ በኋላ ግን የሟቹ ወንድሞች ወይም ደገኞች፤ ሰውየው መቼ፣ የትና በምን ዓይነት ሁኔታ ምን ዓይነት ጀብዱዎች እንደፈጸመ የመዘርዘር ግዴታ አለባቸው።"

ከገፅ 150 የተወሰደ
"ሸማውን ኣፍንጫው ድረስ ተከናንቦ ዙሪያውን በንቀት እየቃኘ የተቀመጠ ወይም ቀስ ብሎ እየተጎማለለ የሚሄድ ሃበሻ የሚሰማው ኩራት ኩራት አይደለም። ሌላው ታናሽ ከታላቁ ጋር በሚያወራበት ጊዜ በሸማው ጫፍ አፉን መሸፈን አለበት።
 
 
 
 
ስለመጽሐፉ የአንባብያን አስተያየት።       

መጽሐፉን አንብበውት ከሆነ ስለመጽሐፉ ያለዎትን አስተያየት ይጻፉ።
If you have already read the book, please write your review or comment.

ስም /Name: *
ኢሜይል /Email: *
አስተያየት/
Your book review:
*
   
Dear Readers: The views expressed on our comment section below are the personal views of individual contributors and ethireaders.com bears no responsibility for what readers post and is not liable for any form of impersonation. also note that Comments are moderated if necessory.
 
 
 
 
   
       

መጸሐፍ ለመዋዋስ መመዝግብ ያስፈልጎታል። ለመመዝገብ እዚህ ይጫኑ

ተመዝግበው ከሆነ እዘህ ይጫኑ
 

መብቱ በህግ የተጠበቀ ነው© 2007 ዓ.ም ethioreaders.com