የኢትዮዽያ ደራሲያን በፊደል ማውጫ
 
     


A Model for World Governement ደራሲ:(ብርሃኑ ድንቄ)
 
የአሜሪካንን አነሳስ እና የፌደራል ሲስተሙን አፈጣጠር አመጣጥና አሁን የደረሰበትን ደረጃ በስፋት የሚገመግም ያሉበትን ችግሮች ፈርጅ በፈርጅ የሚዘረዝር መጸሐፍ ነው። ችግሮቹን ዘርዝሮም አያበቃም በአለማችን ላይ በወቅቱ የነበሩትን ideology በመመርመርና በማነጻጸር ምንም እንኳን ጎልተው የሚታዩ ችግሮች ቢኖሩበትም ሲስተሙ መስተካከያ ከተደረገበት አሁን በአለማችን ላይ ካሉት የዲሞክራሲ ስርአቶች ሁሉ የአሜሪካን ፌደራል ሲስተም የተሻለ ምሳሌነትን ለአፍሪክ ሊሰጥ እንደሚችል ደራሲው በመጨረሻ ምልከታውን ይጠቁማል።
 
 
 
 
ስለመጽሐፉ የአንባብያን አስተያየት።       

መጽሐፉን አንብበውት ከሆነ ስለመጽሐፉ ያለዎትን አስተያየት ይጻፉ።
If you have already read the book, please write your review or comment.

ስም /Name: *
ኢሜይል /Email: *
አስተያየት/
Your book review:
*
   
Dear Readers: The views expressed on our comment section below are the personal views of individual contributors and ethireaders.com bears no responsibility for what readers post and is not liable for any form of impersonation. also note that Comments are moderated if necessory.
 
 
 
 
   
       

መጸሐፍ ለመዋዋስ መመዝግብ ያስፈልጎታል። ለመመዝገብ እዚህ ይጫኑ

ተመዝግበው ከሆነ እዘህ ይጫኑ
 

መብቱ በህግ የተጠበቀ ነው© 2007 ዓ.ም ethioreaders.com