የልብንና የአእምሮን ጥልቅ ምሥጢሮች የሚገልጽ ይህ መጽሐፍ ፤ ከኢትዮጵያውያን አንባቢዎች እነዳያመልጥ በብርቱ ስለፈለግሁ ፤ በአማርኛ ቋንቋ ተርጉሜ አቅርቤአለሁ።"/>
የኢትዮዽያ ደራሲያን በፊደል ማውጫ
 
     


ነቢዩ ደራሲ:(ዋቅጅራ ጐባ)
 
ባለ ቅኔው ፥ ፈላስፋውና ሰዓሊው ካህሊል ጅብራን ፥ ብዙ ነቢያትን ባፈራች ቀበሌ ፥በሊባኖን ተራራ አቅራቢያ ተወለደ። በዐረብኛ ቋንቋ የተጻፉ ድርሰቶቹን በቅርብ የሚያውቁ በብዙ ሚሊዮን የሚቆጠሩ ዐረብኛ ተናጋሪዎች የዘመኑ ታላቅ ሰው መሆኑን አምነዋል። የቅኔ ድርሰቶቹ ከኻያ በሚበልጡ ቋንቋዎች ተተርጉመዋል ።

"ነቢዩ" ዘ ፕሮፌት የተባለ መጽሐፉን በእንግሊዝኛ ቋንቋ የጻፈው ሲሆን ፤ እጅግ የሚመስጥ በመሆኑ ተሸልሞበታል። በብዙ ቋንቋዎችም የተተረጎመ ነው።

የልብንና የአእምሮን ጥልቅ ምሥጢሮች የሚገልጽ ይህ መጽሐፍ ፤ ከኢትዮጵያውያን አንባቢዎች እነዳያመልጥ በብርቱ ስለፈለግሁ ፤ በአማርኛ ቋንቋ ተርጉሜ አቅርቤአለሁ።
 
 
 
 
ስለመጽሐፉ የአንባብያን አስተያየት።       

መጽሐፉን አንብበውት ከሆነ ስለመጽሐፉ ያለዎትን አስተያየት ይጻፉ።
If you have already read the book, please write your review or comment.

ስም /Name: *
ኢሜይል /Email: *
አስተያየት/
Your book review:
*
   
Dear Readers: The views expressed on our comment section below are the personal views of individual contributors and ethireaders.com bears no responsibility for what readers post and is not liable for any form of impersonation. also note that Comments are moderated if necessory.
 
 
 
 
   
       

መጸሐፍ ለመዋዋስ መመዝግብ ያስፈልጎታል። ለመመዝገብ እዚህ ይጫኑ

ተመዝግበው ከሆነ እዘህ ይጫኑ
 

መብቱ በህግ የተጠበቀ ነው© 2007 ዓ.ም ethioreaders.com