| አዳም የድህረ ዘመናዊ ልብወለድ መገለጫዎችን በስፋት በመጠቀም፤ በእውነታ፤ በህይወት እና ብብወለድ መካከል ያሉ ጉዳዮችን በሂስ ለጥያቄ በማቅረብ በታሪክ እና በእውቀት መስክ አይነኬ የሆኑትን ጉዳዮች እንዲነኩ፤የተሰቀሉ እንዲወርዱ እና እንዲጠየቁ፤ ከሌላ አቅጣጫ እንዲታዩ፤ በዚህ ውስጥም ማህበራዊ ህፀፆች ጎልተው እንዲወጡ በማድር ረገድ አዲስ የልብወለድ አጻጻፍ ፈር ቀዷል። በኢትዮጵያ ስነፅሁፍ ታሪክም ሌላ ደማቅ አሻራ ጥሏል ወይም አሩሯል ማለት እችላለሁ።
ፀደይ ወንድሙ፦ ሐምሌ 9,2003 በሃር ፍቅር ቴአትር
በደራሲው ስራዎች ዙሪያ ከተደረገው ውይይት የተወሰደ ~
|