የኢትዮዽያ ደራሲያን በፊደል ማውጫ
 
     


የብካይ ነበልባል ደራሲ:(አሳምነው ገብረወልድ Asamnew Gebrewold)
 
ከመጸሐፉ የተወሰደ

- አሰፋ ወደ ስዊዘርላንድ ተጉዞ የዛኑ አገር ዜጋ ተዋውቆ ባለትዳር ሆኗል። አዲስ ትውልድም መስራች ሆኗል። በዚህም በግለሰብ ደረጃ ስለእሱ በጣም ደስ ይለኛል። በጦብያዊነት ግን ከማዘን መገታት አልችልም።

- በመጪው ትውልድና በጦቢያ መካከል መግባባትና መተዋወቅ ለመፍጠር በሺ የሚቆጠር ግዜ ይፈጃል።

- ከተማው ሰፍቷል። ከተሜውም በዝቷል። በከተማው ውስጥ ግን ተፈጥሮአዊ ያልሆነ ሁኔታ ይታይ ነበር።

-ስለ አያቴ እመት ዘነበች የሚታወስ ቢኖር ይህ ነው። ለችግር ለሀዘንና ለስደት ወላፈን ሳይንበረከኩ በመንዜነታቸው እንደኮሩ መንዜነታቸውን ጠብቀው ነበር የኖሩት። ከመርሃቤቴ ሰው ባህልና ልምድ ጋር ፈፅሞ አልተዋሃዱም።

-የመንዝ ወንድማማቾች የላሎ፣የመመና፣የጌራ ዘመን ትንሳኤ ይጠብቃል። 187

 
 
 
 
ስለመጽሐፉ የአንባብያን አስተያየት።       

መጽሐፉን አንብበውት ከሆነ ስለመጽሐፉ ያለዎትን አስተያየት ይጻፉ።
If you have already read the book, please write your review or comment.

ስም /Name: *
ኢሜይል /Email: *
አስተያየት/
Your book review:
*
   
Dear Readers: The views expressed on our comment section below are the personal views of individual contributors and ethireaders.com bears no responsibility for what readers post and is not liable for any form of impersonation. also note that Comments are moderated if necessory.
 
 
 
 
   
       

መጸሐፍ ለመዋዋስ መመዝግብ ያስፈልጎታል። ለመመዝገብ እዚህ ይጫኑ

ተመዝግበው ከሆነ እዘህ ይጫኑ
 

መብቱ በህግ የተጠበቀ ነው© 2007 ዓ.ም ethioreaders.com