የኢትዮዽያ ደራሲያን በፊደል ማውጫ
 
     


የቴዎድሮስ ዕንባ ደራሲ:(ብርሃኑ ዘርይሁን)
 
ከመጽሐፉ የተወሰደ : ገጽ ፶፪
እርግጥ ጎንደር ውብ ከተማ ናት።ምን አልባትም በመላ ኢትዮጵያ የሚወዳደራት የለም። አንኮበር የጎጆ ጥርቅም ብቻ ነበር። አክሱምም፣ ከዮዲት ወዲህ እየቀዘቀዘ ሔዶ ነበር።ሌላ ማን አለ ከተማ ተብሎ የሚጠራ ጎንደር ብቻ ናት።

ገጽ ፶፫
አፄ ቴዎድሮስን ያስጠላቸው የሕንፃዎቹ እርጅና አይደለም። ሕንፃ ቢፈርስ ሕንፃ ይሰራል። የሚያስፈልገው ደንጋይና ጭቃ ወይም ሲሚንቶ ብቻ ነው። ጎንደር ግን የማይታደስ፣ የማይጠገን አንድ ሌላ ብልሽቸ ነበር። የመንፈስ ውድቀት። ለታዛቢ ሕሊና ጠቅላላው ዓየር የበሽታ ጠረን ነበረበት። ይኽውም የተጀመረው ከመሳፍንቶች አገዛዝ ጋር ነው።የኑሮ አላማ ድሎት ብቻ ሆነ።

 
 
 
 
ስለመጽሐፉ የአንባብያን አስተያየት።       

መጽሐፉን አንብበውት ከሆነ ስለመጽሐፉ ያለዎትን አስተያየት ይጻፉ።
If you have already read the book, please write your review or comment.

ስም /Name: *
ኢሜይል /Email: *
አስተያየት/
Your book review:
*
   
Dear Readers: The views expressed on our comment section below are the personal views of individual contributors and ethireaders.com bears no responsibility for what readers post and is not liable for any form of impersonation. also note that Comments are moderated if necessory.
 
 
 
 
   
       

መጸሐፍ ለመዋዋስ መመዝግብ ያስፈልጎታል። ለመመዝገብ እዚህ ይጫኑ

ተመዝግበው ከሆነ እዘህ ይጫኑ
 

መብቱ በህግ የተጠበቀ ነው© 2007 ዓ.ም ethioreaders.com