የኢትዮዽያ ደራሲያን በፊደል ማውጫ
 
     


እንጉርጉሮ ደራሲ:(መስፍን ወልደማርያም)
 
ከግጥሞቹ አንዱ የተወሰደ

....
....
በቁልቁለት ጉዞ ሁሉም ተጣደፈ።
ታያይዞ ነጎደ፤
እየተካካደ።
ዳገት ላይ ሰው ጠፋ ፤ አቀበት ከበደ ፤
ሁሉም በሸርተቴ ቁልቁለት ወረደ።
ሰው ተዋረደ፤ ገንዘብ ተወደደ።
በምነቱ ፤ በፍቅሩ ፤ በክብሩ ነገደ፤
በቁልቁለቱ ኃይል እየተገደደ።
 
 
 
 
ስለመጽሐፉ የአንባብያን አስተያየት።       

መጽሐፉን አንብበውት ከሆነ ስለመጽሐፉ ያለዎትን አስተያየት ይጻፉ።
If you have already read the book, please write your review or comment.

ስም /Name: *
ኢሜይል /Email: *
አስተያየት/
Your book review:
*
   
Dear Readers: The views expressed on our comment section below are the personal views of individual contributors and ethireaders.com bears no responsibility for what readers post and is not liable for any form of impersonation. also note that Comments are moderated if necessory.
 
 
 
 
   
       

መጸሐፍ ለመዋዋስ መመዝግብ ያስፈልጎታል። ለመመዝገብ እዚህ ይጫኑ

ተመዝግበው ከሆነ እዘህ ይጫኑ
 

መብቱ በህግ የተጠበቀ ነው© 2007 ዓ.ም ethioreaders.com