|
ዋና ገጽ | ጦማር
|
Font Size |
|
|
|
“ZEF YALEW” :Mark Kramer, an editor of newspaper “The Journal of Cold War” that used to be published by MIT press journal on issues regarding the Cold War. Kramer, on the introductory page of his feature story entitled “Spies” had tried to clarify the demanding nature of studying about stories concerning intelligence and secret fighting saying “Espionage and covert operations are notoriously difficult to study”. February 01, 2017
| ስለኢትዮጵያ፡ደራሲያን።:ጽሑፉ፡የፕሮፌሰር፡ታምራት፡አማኑኤል፡ነው።
ፕሮፌሰር፡ታምራት፡ከዛሬ፡ኻያዐምስት፡ዓመታት፡በፊ
ት፡በትምርትና፡ሥነጥበብ፡ሚኒስቴር፡አማካሪ፡ኾነው
ይሠሩ፡ነበር።ነገር፡ግን፡በዚያን፡ጊዜ፡ፕሮፌሰር፡በ
መባል፡ፈንታ፡ሊቀማእምራን፡ይባሉ፡ነበር።. ነሐሴ 07, 2007
| Book Review on "Tower in the Sky" by Dr. Ghelawdewos Araia:Hiwot Teffera has produced a very powerful, scintillating, and captivating book on the Ethiopian People’s Revolutionary Party EPRP and the Ethiopian Revolution. . October 27, 2013
| “ስለ ክርስቲያን ሥነ-ምግባር መሠረት” :ያ ሰው ሞተ አሉኝ፣ እንዴት ያ ሰው ይሙት?
በሕይወት ሲያስተምር፣ ለሰው ልጆች ሕይወት፣
ተቀበረ አሉኝ፣ ከቶ እንዴት ይቀበር፣
ሙት ሕያው እንዲሆን፣ በቁሙ ሲያስተምር!
“ስለ ክርስቲያን ሥነ-ምግባር መሠረት” ብፁዓን ንጹሓነ ልብ፤ ገጽ 165
. ግንቦት 05, 2005
| A book about the ideal of a generation and the disappointment of multitudes By Yared Tibebu:Tower in the Sky is a true love story situated in the tumultuous years of the student movement during the February 1974 Ethiopian Revolution and its bloody aftermath. The central character in the book is Getachew Maru, founder of the group ABYOT and later, an EPRP Ethiopian People’s Revolutionary Party politburo member and youth organizer. The author, Hiwot Teffera, was his girlfriend. She dedicated the book with everlasting love to the man she immensely adored, and loved, even after his death. . April 25, 2013
| ‹‹የጠፈር ባይተዋሩ›› ሠዓሊና ባለቅኔ ገብረክርስቶስ ደስታ ክፍል አንድ ብርሃነ መስቀል ደጀኔ :በኢትዮጵያ ዘመናዊ ሥነጥበብ ታሪክ ውስጥ ጉልህ ሥፍራ የነበረው ሠዓሊና ባለቅኔ
ለማስታወስ ያህል ሠዓሊና ባለቅኔው ገብረክርስቶስ ደስታ በኢትዮጵያ ዘመናዊ የሥነጥበብ ህዋ ላይ በተለይ ‹‹አብስትራክት›› የተሰኘውን ዘመናዊ የሥዕል አሠራር ስልት . ህዳር 30, 2005
| የቀዳማዊ ኃይለሥላሴ መንግስት ዘውዴ ረታ 2004 ዓ.ም :በዚህ ክፍል አንድ ቀልቤን የሳበው ጉዳይ፣ ሁለተኛውን የአዲስ አበባ ውል ለመፈረም ከመጣው የብሪታኒያው ሎርድ ደላዋር ጋር ጃንሆይ ሲነጋገሩ “በእንግሊዞች ቤት ተቀጥረው የሚያገለግሉትም ሆኑ፣ እንግሊዞች በሚያዘወትሩት ሆቴሎችና ቡና ቤቶች የሚሠሩት ኢትዮጵያውያን የሚደርስባቸው የዘር ልዩነት በደል እጅግ የሚያሳዝን ነው” በማለት ለዘመናችን ገዢዎች በሚጠቅም አርአያነት ሲናገሩ እንሰማለን ። ዛሬ በ10ሺዎች የሚቆጠሩ ኢትዮጵያዊቶች የመካከለኛው ምሥራቅ የቤት ሠራተኞች በመሆን ለሚደርስባችው በደል፣ ሬሳ ከመላክ ውጪ፣ ኤምባሲዎቻችን የሚያሳዩትን ደንታ ቢስነት ላወዳደረ፣ ታላላቆቻችን ታላቅ፣ ልጆቻቸው ፍሬ ከርስኪ መሆናችንን ነው የሚያስረዳን ።. July 23, 2012
| አዲሱ መጽሐፍ :«... አንዳንዴ ለትስብኤ ያላት ሐቅረት ቀኖቱን በሠራ አከላቷ ነስንሶ ይሰማታል» ይህ አረፍተ ነገር የሚገባን ስንቶቻችን ነን ? . መስከረም 02, 2016
|
| |
|
|
|
|
|
|