|
30 ውጤት ተገኝቷል
|
|
|
|
|
ጌታቸው ሀይሌ ፕሮፌሰር ጌታቸው ኃይሌ ከግእዝ ወደአማርኛ ከመለሷቸው ጥንታዊ የስነጽሁፍ ቅርሶች አንዱ። |
ፕሮፌሰር ጌታቸው ኃይሌ ከግእዝ ወደአማርኛ ከመለሷቸው ጥንታዊ የስነጽሁፍ ቅርሶች አንዱ።
|
|
|
|
|
ሲራክ ኅሩይ ወልደሥላሴ ኢትዮጵያዊ መስፍን ከተድላና ደስታ ከሞላበት ከአባቱ ግዛት ሰብሮ ወጥቶ። አለምን እየዞረ ደስታን ከሀገር ሀገር የሚፈልግበት ታሪክ ነው። |
ኢትዮጵያዊ መስፍን ከተድላና ደስታ ከሞላበት ከአባቱ ግዛት ሰብሮ ወጥቶ። አለምን እየዞረ ደስታን ከሀገር ሀገር የሚፈልግበት ታሪክ ነው።
|
|
|
|
|
|
|
|
|
|
|
ጌታቸው ሀይሌ ፕሮፌሰር ጌታቸው ኃይሌ ከግእዝ ወደአማርኛ ከመለሷቸው ጥንታዊ የስነጽሁፍ ቅርሶች አንዱ። |
ፕሮፌሰር ጌታቸው ኃይሌ ከግእዝ ወደአማርኛ ከመለሷቸው ጥንታዊ የስነጽሁፍ ቅርሶች አንዱ።
|
|
|
|
|
|
ፋንቱ ሳህሌ ፋንቱ ሳህሌ ከካሳ ገብረህይወት ጋር በመሆን የሩሰያው ደራሲ የፋይደር ዶስቶቭስኪ ምርጥ ስራዎች እንዱ የሆነውን Crime and Punishment ትረጉም። |
ፋንቱ ሳህሌ ከካሳ ገብረህይወት ጋር በመሆን የሩሰያው ደራሲ የፋይደር ዶስቶቭስኪ ምርጥ ስራዎች እንዱ የሆነውን Crime and Punishment ትረጉም።
|
|
|
|
|
|
|
|
ገብረ ጊዮርጊስ ትርፌ የመናኝ:ጉዞ።
ከዮሐንስ:ቡንያን:የተጻፈ።
፲፰፻፺፪:ዓ:ም: የክርስቲያን:መንገድ:ተብሎ:
በገብረ:ጊዮርጊስ:ትርፌ:በአማርኛ:ቋንቋ:የተተጎመ።
፲፱፻፶፩ :ዓ:ም:እንደገና:ታርሞ:ታተመ።
በአርቲስቲክ: ማተሚያ:ቤት:አዲስ:አበባ።
|
የመናኝ:ጉዞ።
ከዮሐንስ:ቡንያን:የተጻፈ።
፲፰፻፺፪:ዓ:ም: የክርስቲያን:መንገድ:ተብሎ:
በገብረ:ጊዮርጊስ:ትርፌ:በአማርኛ:ቋንቋ:የተተጎመ።
፲፱፻፶፩ :ዓ:ም:እንደገና:ታርሞ:ታተመ።
በአርቲስቲክ: ማተሚያ:ቤት:አዲስ:አበባ።
|
|
|
|
|
|
ዋቅጅራ ጐባ ባለ ቅኔው ፥ ፈላስፋውና ሰዓሊው ካህሊል ጅብራን ፥ ብዙ ነቢያትን ባፈራች ቀበሌ ፥በሊባኖን ተራራ አቅራቢያ ተወለደ። በዐረብኛ ቋንቋ የተጻፉ ድርሰቶቹን በቅርብ የሚያውቁ በብዙ ሚሊዮን የሚቆጠሩ ዐረብኛ ተናጋሪዎች የዘመኑ ታላቅ ሰው መሆኑን አምነዋል። የቅኔ ድርሰቶቹ ከኻያ በሚበልጡ ቋንቋዎች ተተርጉመዋል ።
"ነቢዩ" ዘ ፕሮፌት የተባለ መጽሐፉን በእንግሊዝኛ ቋንቋ የጻፈው ሲሆን ፤ እጅግ የሚመስጥ በመሆኑ ተሸልሞበታል። በብዙ ቋንቋዎችም የተተረጎመ ነው።
የልብንና የአእምሮን ጥልቅ ምሥጢሮች የሚገልጽ ይህ መጽሐፍ ፤ ከኢትዮጵያውያን አንባቢዎች እነዳያመልጥ በብርቱ ስለፈለግሁ ፤ በአማርኛ ቋንቋ ተርጉሜ አቅርቤአለሁ። |
ባለ ቅኔው ፥ ፈላስፋውና ሰዓሊው ካህሊል ጅብራን ፥ ብዙ ነቢያትን ባፈራች ቀበሌ ፥በሊባኖን ተራራ አቅራቢያ ተወለደ። በዐረብኛ ቋንቋ የተጻፉ ድርሰቶቹን በቅርብ የሚያውቁ በብዙ ሚሊዮን የሚቆጠሩ ዐረብኛ ተናጋሪዎች የዘመኑ ታላቅ ሰው መሆኑን አምነዋል። የቅኔ ድርሰቶቹ ከኻያ በሚበልጡ ቋንቋዎች ተተርጉመዋል ።
"ነቢዩ" ዘ ፕሮፌት የተባለ መጽሐፉን በእንግሊዝኛ ቋንቋ የጻፈው ሲሆን ፤ እጅግ የሚመስጥ በመሆኑ ተሸልሞበታል። በብዙ ቋንቋዎችም የተተረጎመ ነው።
የልብንና የአእምሮን ጥልቅ ምሥጢሮች የሚገልጽ ይህ መጽሐፍ ፤ ከኢትዮጵያውያን አንባቢዎች እነዳያመልጥ በብርቱ ስለፈለግሁ ፤ በአማርኛ ቋንቋ ተርጉሜ አቅርቤአለሁ።
|
|
|