|
139 ውጤት ተገኝቷል
|
|
|
|
|
መስፍን ወልደማርያም ከግጥሞቹ አንዱ የተወሰደ
....
....
በቁልቁለት ጉዞ ሁሉም ተጣደፈ።
ታያይዞ ነጎደ፤
እየተካካደ።
ዳገት ላይ ሰው ጠፋ ፤ አቀበት ከበደ ፤
ሁሉም በሸርተቴ ቁልቁለት ወረደ።
ሰው ተዋረደ፤ ገንዘብ ተወደደ።
በምነቱ ፤ በፍቅሩ ፤ በክብሩ ነገደ፤
በቁልቁለቱ ኃይል እየተገደደ።
|
ከግጥሞቹ አንዱ የተወሰደ
....
....
በቁልቁለት ጉዞ ሁሉም ተጣደፈ።
ታያይዞ ነጎደ፤
እየተካካደ።
ዳገት ላይ ሰው ጠፋ ፤ አቀበት ከበደ ፤
ሁሉም በሸርተቴ ቁልቁለት ወረደ።
ሰው ተዋረደ፤ ገንዘብ ተወደደ።
በምነቱ ፤ በፍቅሩ ፤ በክብሩ ነገደ፤
በቁልቁለቱ ኃይል እየተገደደ።
|
|
|
|
|
|
|
|
|
|
|
|
|
|
|
|
|
|
|
|
|
|
|
|
|
|
|
|
|
|
|
|
|
|
|
|
ከበደ ሚካኤል የግጥም፣ የቅኔ፣ የተውኔት፣ የፍልስምና እና የምርምር ሊቁ ክቡር ዶ/ር ከበደ ሚካኤል ከታተሙላቸው የግጥም መድብሎች ውስጥ ቀዳሚዋና የቡክር ስራቸው ናት። |
የግጥም፣ የቅኔ፣ የተውኔት፣ የፍልስምና እና የምርምር ሊቁ ክቡር ዶ/ር ከበደ ሚካኤል ከታተሙላቸው የግጥም መድብሎች ውስጥ ቀዳሚዋና የቡክር ስራቸው ናት።
|
|
|
|
|
|
|
|
|
|
|
|
|
|
ኃይሉ ገብረዮሐንስ በቅድመ አብዮት ኢትዮዽያ 1966 ዓ.ም በኢትዮዽያ ተማሪዎች የለውጥ እንቅስቃሴ ታሪክ ውስጥ የነውጥ መንፈስ የፈጠረ የግጥምና የቅኔ ማእበል ነው። |
በቅድመ አብዮት ኢትዮዽያ 1966 ዓ.ም በኢትዮዽያ ተማሪዎች የለውጥ እንቅስቃሴ ታሪክ ውስጥ የነውጥ መንፈስ የፈጠረ የግጥምና የቅኔ ማእበል ነው።
|
|
|
|
|
|
|
|
|
|
|
|
|
|
|
|
|
|
|
|
|
|
|
ደበበ ሰይፉ ጸሐፊ ተውኔት፣ገጣሚና መምህር ደበበ ሰይፉ ካሳተማቸው ሁለት የግጥም መድብሎች ውስጥ የመጀመሪያው ሥራ ነው። |
ጸሐፊ ተውኔት፣ገጣሚና መምህር ደበበ ሰይፉ ካሳተማቸው ሁለት የግጥም መድብሎች ውስጥ የመጀመሪያው ሥራ ነው።
|
|
|
|
|
ፈቃደ አዘዘ ደ/ር ፈቃደ አዘዘ ካሳተማቸው የግጥም መድብሎች መካከል ቀዳሚውና የበኩር ስራው ነው። |
ደ/ር ፈቃደ አዘዘ ካሳተማቸው የግጥም መድብሎች መካከል ቀዳሚውና የበኩር ስራው ነው።
|
|
|
|
|
|
|
|
|
|
|
|
|
|
|
|
|
|
|
|
|
|