የኢትዮዽያ ደራሲያን በፊደል ማውጫ
 
     
203 ውጤት ተገኝቷል
   
 
ስብሐትለአብ ገብረእግዚአብሔር ስብሃት ለትምህርት ወደ ፈረንሳይ በተላከበት ጊዜ ከጓደኞቹ ጋር በፓሪስ ያሳለፈውን ጊዜ የሚተርክ። በእውነተኛ ታሪክ ላይ ተመስርቶ የተጻፈ ከኢትዮጵያ ባህልና ስርአት ወጣ ያለ ልቦለድ።
ስብሃት ለትምህርት ወደ ፈረንሳይ በተላከበት ጊዜ ከጓደኞቹ ጋር በፓሪስ ያሳለፈውን ጊዜ የሚተርክ። በእውነተኛ ታሪክ ላይ ተመስርቶ የተጻፈ ከኢትዮጵያ ባህልና ስርአት ወጣ ያለ ልቦለድ።
 
አሸናፊ ከበደ Pro. Ashenafi Kebede በ60ዎቹ ወደ አሜሪካ ለትምህርት የተጓዙ አፍሪካውያን ተማሪዎች ይገጥማቸው የነበረውን የፍቅር ታሪክ እንዲሁም የዘር ልዩነት ጣጣን ይተርካል። መጽሀፉን ማንበብ ከጀመሩ የማያስቀምጡት ልብን አይምሮን ከመጀመሪያው እስከ መጨረሻው ወጥሮ የሚይዝ ድንቅ አሳዛኝ የፍቅር ልብወለድ ድርሰት። The most exciting, heart-breaking story of an Ethiopian in the United States
በ60ዎቹ ወደ አሜሪካ ለትምህርት የተጓዙ አፍሪካውያን ተማሪዎች ይገጥማቸው የነበረውን የፍቅር ታሪክ እንዲሁም የዘር ልዩነት ጣጣን ይተርካል። መጽሀፉን ማንበብ ከጀመሩ የማያስቀምጡት ልብን አይምሮን ከመጀመሪያው እስከ መጨረሻው ወጥሮ የሚይዝ ድንቅ አሳዛኝ የፍቅር ልብወለድ ድርሰት። The most exciting, heart-breaking story of an Ethiopian in the United States
 
አሳምነው ገብረወልድ Asamnew Gebrewold መፅሐፉ አራት የመራቤቴ አርበኛ ልጆች እጣ ፈንታ ላይ ያተኩራል። ጀግንነትን እምነትን ቁጭትን የሳያል። ኢትዮጵያ ሀገሬ ሞኝ ነሽ ተላላ የሞተልሽ ቀርቶ የገደለሽ በላ የሚለውን የአበው አባባል ያንፀባርቃል። አብዮቱ ያመጣውንም ጣጣ ይዳስሳል። የዘመኑን የፈጠጠ ችግር እንደመስታወት ያሳየናል ማንነትን ያለማወቅ፣ የእምነት መሳሳት፣ ለፈረንጅ እንጀራ መስገድን እና መደለልን የሚያሳይ ሁሉም ኢትዮጵያዊ ሊያነበው እና እራሱን ሊፈትሽበት የሚገባ መጸሐፍ ነው።
መፅሐፉ አራት የመራቤቴ አርበኛ ልጆች እጣ ፈንታ ላይ ያተኩራል። ጀግንነትን እምነትን ቁጭትን የሳያል። ኢትዮጵያ ሀገሬ ሞኝ ነሽ ተላላ የሞተልሽ ቀርቶ የገደለሽ በላ የሚለውን የአበው አባባል ያንፀባርቃል። አብዮቱ ያመጣውንም ጣጣ ይዳስሳል። የዘመኑን የፈጠጠ ችግር እንደመስታወት ያሳየናል ማንነትን ያለማወቅ፣ የእምነት መሳሳት፣ ለፈረንጅ እንጀራ መስገድን እና መደለልን የሚያሳይ ሁሉም ኢትዮጵያዊ ሊያነበው እና እራሱን ሊፈትሽበት የሚገባ መጸሐፍ ነው።
 
ብርሃኑ ዘርይሁን የ1963ቱን አብዮት ተከትሎ የተከናወኑ ኡነቶችን የሚዳስስ ታሪካዊ ልቦለድ መፅሃፍ።
የ1963ቱን አብዮት ተከትሎ የተከናወኑ ኡነቶችን የሚዳስስ ታሪካዊ ልቦለድ መፅሃፍ።
 
አሪፍ መፀሃፍ ነው

 
ዘነብ ኢትዮዽያዊ ከመጸሃፉ የተወሰደ የጎመን ዘር ቢዘሩት ሰናፍጭ አይሆንም ሰውንም አንተ ባሪያ አንተ ጋላ ብሎ ቢሰድቡት የአዳም ልጅ መሆኑን አይተውም። መልካም ቆንጆ አመንዝራ ሴት ካልች በት ቤት አትግባ በከንቱ እንዳትሞት። ሴት ከመሆን ወንድ መሆን ይሻላል። እንስሰ ከመሆን ሰው መሆን ይሻላል። ደንቆሮ ከመሆን ብልህ መሆን ይሻላል።
ከመጸሃፉ የተወሰደ የጎመን ዘር ቢዘሩት ሰናፍጭ አይሆንም ሰውንም አንተ ባሪያ አንተ ጋላ ብሎ ቢሰድቡት የአዳም ልጅ መሆኑን አይተውም። መልካም ቆንጆ አመንዝራ ሴት ካልች በት ቤት አትግባ በከንቱ እንዳትሞት። ሴት ከመሆን ወንድ መሆን ይሻላል። እንስሰ ከመሆን ሰው መሆን ይሻላል። ደንቆሮ ከመሆን ብልህ መሆን ይሻላል።
 
አሳምነው ገብረወልድ Asamnew Gebrewold ከመጸሐፉ የተወሰደ

- አሰፋ ወደ ስዊዘርላንድ ተጉዞ የዛኑ አገር ዜጋ ተዋውቆ ባለትዳር ሆኗል። አዲስ ትውልድም መስራች ሆኗል። በዚህም በግለሰብ ደረጃ ስለእሱ በጣም ደስ ይለኛል። በጦብያዊነት ግን ከማዘን መገታት አልችልም።

- በመጪው ትውልድና በጦቢያ መካከል መግባባትና መተዋወቅ ለመፍጠር በሺ የሚቆጠር ግዜ ይፈጃል።

- ከተማው ሰፍቷል። ከተሜውም በዝቷል። በከተማው ውስጥ ግን ተፈጥሮአዊ ያልሆነ ሁኔታ ይታይ ነበር።

-ስለ አያቴ እመት ዘነበች የሚታወስ ቢኖር ይህ ነው። ለችግር ለሀዘንና ለስደት ወላፈን ሳይንበረከኩ በመንዜነታቸው እንደኮሩ መንዜነታቸውን ጠብቀው ነበር የኖሩት። ከመርሃቤቴ ሰው ባህልና ልምድ ጋር ፈፅሞ አልተዋሃዱም።

-የመንዝ ወንድማማቾች የላሎ፣የመመና፣የጌራ ዘመን ትንሳኤ ይጠብቃል። 187

ከመጸሐፉ የተወሰደ

- አሰፋ ወደ ስዊዘርላንድ ተጉዞ የዛኑ አገር ዜጋ ተዋውቆ ባለትዳር ሆኗል። አዲስ ትውልድም መስራች ሆኗል። በዚህም በግለሰብ ደረጃ ስለእሱ በጣም ደስ ይለኛል። በጦብያዊነት ግን ከማዘን መገታት አልችልም።

- በመጪው ትውልድና በጦቢያ መካከል መግባባትና መተዋወቅ ለመፍጠር በሺ የሚቆጠር ግዜ ይፈጃል።

- ከተማው ሰፍቷል። ከተሜውም በዝቷል። በከተማው ውስጥ ግን ተፈጥሮአዊ ያልሆነ ሁኔታ ይታይ ነበር።

-ስለ አያቴ እመት ዘነበች የሚታወስ ቢኖር ይህ ነው። ለችግር ለሀዘንና ለስደት ወላፈን ሳይንበረከኩ በመንዜነታቸው እንደኮሩ መንዜነታቸውን ጠብቀው ነበር የኖሩት። ከመርሃቤቴ ሰው ባህልና ልምድ ጋር ፈፅሞ አልተዋሃዱም።

-የመንዝ ወንድማማቾች የላሎ፣የመመና፣የጌራ ዘመን ትንሳኤ ይጠብቃል። 187

 
 
 

 
 
 
 
 

 
 
 
 
 

 
 
 
 
 

 
 
 
 
 

 
 
 
 
 

 
 
 
 
ሣህለስላሴ ብርሃነማርያም በዐፄ ቴዎድሮስ ላይ ያጠነጠነ ታሪካዊ የእንግሊዝኛ ድርሰት ነው።
በዐፄ ቴዎድሮስ ላይ ያጠነጠነ ታሪካዊ የእንግሊዝኛ ድርሰት ነው።
 

 
 
 
 
 

 
 
 
 
 

 
 
 
 
 

 
 
 
 
 

 
 
 
 
 

 
 
 
 
 

 
 
 
 
 

 
 
ወርቅዬ ደምሴ ዝቅአርጌ ረዥም ልቦለድ።
ረዥም ልቦለድ።
 
 
 

 
 
 
 
 

 
 
 
 
 

 
 
እንዳለ ጌታ ከበደ ደርሶ መልስ
ደርሶ መልስ
 
 
 

 
አዳም ረታ ብዙነህ አዳም የድህረ ዘመናዊ ልብወለድ መገለጫዎችን በስፋት በመጠቀም፤ በእውነታ፤ በህይወት እና ብብወለድ መካከል ያሉ ጉዳዮችን በሂስ ለጥያቄ በማቅረብ በታሪክ እና በእውቀት መስክ አይነኬ የሆኑትን ጉዳዮች እንዲነኩ፤የተሰቀሉ እንዲወርዱ እና እንዲጠየቁ፤ ከሌላ አቅጣጫ እንዲታዩ፤ በዚህ ውስጥም ማህበራዊ ህፀፆች ጎልተው እንዲወጡ በማድር ረገድ አዲስ የልብወለድ አጻጻፍ ፈር ቀዷል። በኢትዮጵያ ስነፅሁፍ ታሪክም ሌላ ደማቅ አሻራ ጥሏል ወይም አሩሯል ማለት እችላለሁ።

ፀደይ ወንድሙ፦ ሐምሌ 9,2003 በሃር ፍቅር ቴአትር
በደራሲው ስራዎች ዙሪያ ከተደረገው ውይይት የተወሰደ ~
አዳም የድህረ ዘመናዊ ልብወለድ መገለጫዎችን በስፋት በመጠቀም፤ በእውነታ፤ በህይወት እና ብብወለድ መካከል ያሉ ጉዳዮችን በሂስ ለጥያቄ በማቅረብ በታሪክ እና በእውቀት መስክ አይነኬ የሆኑትን ጉዳዮች እንዲነኩ፤የተሰቀሉ እንዲወርዱ እና እንዲጠየቁ፤ ከሌላ አቅጣጫ እንዲታዩ፤ በዚህ ውስጥም ማህበራዊ ህፀፆች ጎልተው እንዲወጡ በማድር ረገድ አዲስ የልብወለድ አጻጻፍ ፈር ቀዷል። በኢትዮጵያ ስነፅሁፍ ታሪክም ሌላ ደማቅ አሻራ ጥሏል ወይም አሩሯል ማለት እችላለሁ።

ፀደይ ወንድሙ፦ ሐምሌ 9,2003 በሃር ፍቅር ቴአትር
በደራሲው ስራዎች ዙሪያ ከተደረገው ውይይት የተወሰደ ~
 
 
 
ጥላሁን ጣሰው “Trying Times” is a historical novel about two girls during the Fascist Italy invasion of Ethiopia in 1935. In 1935 a day before the army under the Emperor engaged with the Italian army in the Battle at Maichew, a historical meeting chaired by the Emperor passed a resolution. According to this resolution some Generals were ordered to "defect" to the Italians but should assist those who would continue the patriotic war. Most army commanders were assigned to continue the patriotic war based in rural areas while the Emperor leave to the League of Nations. The Battle of Maichew was fought in the next day. This unique strategy frustrated the Fascist Italy invasion and in two years time led Italy to financial debacle. "Trying Times" tells the story of the patriotic war around the two ladies who joined the patriotic army after the death of a father and an uncle with poison gas in an earlier battle in Tembein.
“Trying Times” is a historical novel about two girls during the Fascist Italy invasion of Ethiopia in 1935. In 1935 a day before the army under the Emperor engaged with the Italian army in the Battle at Maichew, a historical meeting chaired by the Emperor passed a resolution. According to this resolution some Generals were ordered to "defect" to the Italians but should assist those who would continue the patriotic war. Most army commanders were assigned to continue the patriotic war based in rural areas while the Emperor leave to the League of Nations. The Battle of Maichew was fought in the next day. This unique strategy frustrated the Fascist Italy invasion and in two years time led Italy to financial debacle. "Trying Times" tells the story of the patriotic war around the two ladies who joined the patriotic army after the death of a father and an uncle with poison gas in an earlier battle in Tembein.
 
ተፈራ ካሳ Tefera Kassa ከመጽሐፉ የተወሰደ
ሕብረት ባጣ የኃላፊነት ሥራ ለሹመት፣ለመወደድ ሲባል በሚደረግ ሩጫ መካከል ሰሚ የሚያጡ ማህበራዊ ችግሮች እየተደመሩ የሕዝብ እሮሮና ጩኸቶች እየበረከቱ፣ በደሎች እየወፈሩን እየሰፉ፣ እድገታቸውም ተመንድጎ እየወጣ መመለሻና መቃኛ ከሌለው ችግር ውስጥ ተዘፍቀው ይቀራሉ። ጦሳቸውም ከትውልድ እስከ ትውልድ ተላላፊ በሽታ ይሆናል።
አገርን ለመምራት የታደሉና የተመረጡ መሪዎችና ሹሞች አልሚነትና አጥፊነታቸውን ሕዝብን መስተዋታቸው አድርገው እራሳቸውን መመልከት ቢችሉ፣ ሕዝብ በመስተዋትነቱ ከእምነት ስለማይርቅባቸው አገር መልጽጋ ፣ ፍትህና ርትዕ ነግሦ፣ የአገር መሬት ፍሬዋን ሰጥታ መክበሪያና መጠቀሚያ እንጂ መቀበሪያ ብቻሆና ዜጎቿን አታስተናግድም።
ስለ መጽሐፉ የቀረበውን ሙሉ ቅኝት ለማንበብ እዚህ ይጫኑ
ከመጽሐፉ የተወሰደ
ሕብረት ባጣ የኃላፊነት ሥራ ለሹመት፣ለመወደድ ሲባል በሚደረግ ሩጫ መካከል ሰሚ የሚያጡ ማህበራዊ ችግሮች እየተደመሩ የሕዝብ እሮሮና ጩኸቶች እየበረከቱ፣ በደሎች እየወፈሩን እየሰፉ፣ እድገታቸውም ተመንድጎ እየወጣ መመለሻና መቃኛ ከሌለው ችግር ውስጥ ተዘፍቀው ይቀራሉ። ጦሳቸውም ከትውልድ እስከ ትውልድ ተላላፊ በሽታ ይሆናል።
አገርን ለመምራት የታደሉና የተመረጡ መሪዎችና ሹሞች አልሚነትና አጥፊነታቸውን ሕዝብን መስተዋታቸው አድርገው እራሳቸውን መመልከት ቢችሉ፣ ሕዝብ በመስተዋትነቱ ከእምነት ስለማይርቅባቸው አገር መልጽጋ ፣ ፍትህና ርትዕ ነግሦ፣ የአገር መሬት ፍሬዋን ሰጥታ መክበሪያና መጠቀሚያ እንጂ መቀበሪያ ብቻሆና ዜጎቿን አታስተናግድም።
ስለ መጽሐፉ የቀረበውን ሙሉ ቅኝት ለማንበብ እዚህ ይጫኑ

 
ብርሃኑ ድንቄ ተዎድሮስ:ሰሐቀ:እምነ:ሰማይ:መንበሩ፣
አመ:በዓደኑ:ነደረ:አክሊሎ: እንዘ:ደትቄደሎ:አረሩ።

ቴዎድሮስ:ተደንቆ:ሳቀ በሰማይ፣
አረሩ:እንደንጉሥ:ዘውዱን: ደፍቶ:ሲያይ።
ተዎድሮስ:ሰሐቀ:እምነ:ሰማይ:መንበሩ፣
አመ:በዓደኑ:ነደረ:አክሊሎ: እንዘ:ደትቄደሎ:አረሩ።

ቴዎድሮስ:ተደንቆ:ሳቀ በሰማይ፣
አረሩ:እንደንጉሥ:ዘውዱን: ደፍቶ:ሲያይ።
| ወደፊት >> 
   
       

መጸሐፍ ለመዋዋስ መመዝግብ ያስፈልጎታል። ለመመዝገብ እዚህ ይጫኑ

ተመዝግበው ከሆነ እዘህ ይጫኑ
 

መብቱ በህግ የተጠበቀ ነው© 2007 ዓ.ም ethioreaders.com