|
|
ወርቅአፈራሁ ከበደ |
|
|
|
|
|
ወንድወሰን ታከለ |
|
|
|
|
|
መምህር ወልደጊዮርጊስ |
|
|
|
|
|
አባ ወልደክርስቶስ |
|
|
|
|
|
ወዳጄነህ ወልደሥላሴ |
|
|
|
|
|
ወርቅነህ እሸቴ |
|
|
|
|
|
መምህር ወልደሩፋኤልና አለቃ ገብረመድህን |
|
|
|
|
|
ጸሐፌ ትእዛዝ ወልደሕይወት |
|
|
|
|
|
ወልደሃይማኖት |
|
|
|
|
|
መምህር ወልደ ጊቶርጊስ ዘራጉኤልና መምህር ገሪማ |
|
|
|
|
|
አለቃ ወልደማርያም ዘምሑይ |
|
|
|
|
|
ወርቁ ፈረደ |
|
|
|
|
|
ወንድሙ ነጋሽ ደስታ |
ወንድሙ ነጋሽ ደስታ መስከረም ፲፮ ቀን ፲፱፴፰ ዓ.ም. በጅማ ከተማ ተወለዱ። የአንደኛ ደረጃ ትምህርታቸውን በሞጆ ሚያዝያ 27 ት/ቤት ጅማ፣ የሁለተኛ ደረጃን በኮከበ ጽባሕ አዲስ አበባ ተከታትለዋል፡፡ ከዚያም በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ከኢትዮጵያ ቋንቋዎችና ሥነ-ጽሑፍ ክፍል፣ በሥነ- ጽሑፍ ተመርቀዋል፡፡
ወንድሙ ነጋሽ ደስታ “ከሼክስፒር ሥራዎች” “ፍጻሜው ሲያምር”፣ እና “ወዳጅ ሲከዳ”፣ በመባል የሚታወቁትን የሼክስፒር ሥራዎችን ተርጉመው አቅርበዋል፡፡ እንዲሁም “እንቡጥ ጽጌረዳ” በተሰኘው ረዥም ልቦለድ ሥራቸው ይታወቃሉ፡፡
ምንጭ: የኢትዮዽያ ደራሲያን ማሀበር ለሚሊኒየም ያሳተመው አጀንዳ። |
ወንድሙ ነጋሽ ደስታ መስከረም ፲፮ ቀን ፲፱፴፰ ዓ.ም. በጅማ ከተማ ተወለዱ። |
|
|
|
|
|
ወርቅዬ ደምሴ ዝቅአርጌ |
ወርቅዬ ደምሴ ሚያዝያ ፲፪ ቀን ፲፱፴፱ ዓ.ም. በጅማ ከተማ ተወለዱ። የአንደኛና የሁለተኛ ደረጃ ትምህርታቸውን በዳግማዊ ምኒልክ ት/ቤት ፲፱፵፯-፲፱፷ ተከታትለዋል።
ምንጭ: የኢትዮዽያ ደራሲያን ማሀበር ለሚሊኒየም ያሳተመው አጀንዳ። |
ወርቅዬ ደምሴ ሚያዝያ ፲፪ ቀን ፲፱፴፱ ዓ.ም. በጅማ ከተማ ተወለዱ። |
|
|
|
|
|
[1889 - 1974] |
|
ብላታ ወልደጊዮርጊስ ወልደዮሐንስ |
በሸዋ ክፍለ ሀገር በምንጃር ወረዳ በ፲፰፹፱ ዓ.ም. ተወለዱ፡፡ ብላታ ወልደ ጊዮርጊስ ወልደዮሐንስ በአካባቢያቸው ይሰጥ የነበረውን ትምህርት ከተማሩ በኋላ በሸዋ፣ በወሎና በጎንደር እየተዘዋወሩ ለአሥራ ስድስት ዓመታት ያህል የፀዋትወ ዜማ የቅኔና የመጻሕፍት ትርጉም ትምህርት ተከታትው አጠናቀዋል።
ብላታ ከሌሎች ሊቃውንት ጋር በመሆን መጻሕፍተ ሊቃውንትን ከግዕዝ ወደ አማርኛ ተርጉመዋል፡፡ በ፲፱፲፬ ዓ.ም. ቤተ ሳይዳ ይባል የነበረው ጋዜጣ ሲቋቋም ምክትል አዘጋጅ በመሆን ሠርተዋል፡፡ ብርሃንና ሰላም ጋዜጣና ከሣቴ ብርሃን ለልብ ጠቢባን ይባል የነበረው መጽሔት ዝግጅት አባል በመሆን አገልግለዋል፡፡ በኋላም የሰንደቅ ዓላማችንና የአዲስ ዘመን ዋና አዘጋጅ በመሆን ሠርተዋል፡፡ እንዲሁም በኃላፊነት በዲሬክተርነትና በረዳት ሚኒስትርነት፣ የማስታወቂያ ሚኒስቴር አማካሪ በመሆን ለረጅም ዓመታት አገልግለዋል፡፡
ምንጭ: የኢትዮዽያ ደራሲያን ማህበር ለሚሊኒየም ያሳተመው አጀንዳ። |
በሸዋ ክፍለ ሀገር በምንጃር ወረዳ በ፲፰፹፱ ዓ.ም. ተወለዱ፡፡ ብላታ ወልደ ጊዮርጊስ ወልደዮሐንስ በአካባቢያቸው ይሰጥ የነበረውን ትምህርት ከተማሩ በኋላ በሸዋ፣ በወሎና በጎንደር እየተዘዋወሩ ለአሥራ ስድስት ዓመታት ያህል የፀዋትወ ዜማ የቅኔና የመጻሕፍት ትርጉም ትምህርት ተከታትው አጠናቀዋል። |
|
|
|
|
|
ወሰኔ ወልደአቢብ ይፍሩ ተክአብ ዘብሔረ ተጉለት |
|
|
|
|
|
ዋቅጅራ ጐባ |
|
|
|
|