የኢትዮዽያ ደራሲያን በፊደል ማውጫ
 
     
203 ውጤት ተገኝቷል
   
 
ሐዲስ አለማየሁ ደራሲ ሐዲስ አለማየሁ የኖሩበትን የፊውዳሉን ዘመን ባህል፣ አስተሳሰብ እንዲሁም የአኗኗር ዘይቤ በዘመኑ ያልተፈጠረን አንባቢን ጭምር በምናቡ ዘመኑን እየሳለ ያልኖረበትን ዘመን ጣእም እንዲያጣጥም ያስቻለበት ድንቅ የፍቅር መጽሐፍ ነው። በኢትዮጵያ ዘመናዊ የአማርኛ የልቦለድ ስነጽሑፍ ታሪክ በብዙ ጸሐፍት ቁንጮ ስፍራን የያዘም ነው።
ደራሲ ሐዲስ አለማየሁ የኖሩበትን የፊውዳሉን ዘመን ባህል፣ አስተሳሰብ እንዲሁም የአኗኗር ዘይቤ በዘመኑ ያልተፈጠረን አንባቢን ጭምር በምናቡ ዘመኑን እየሳለ ያልኖረበትን ዘመን ጣእም እንዲያጣጥም ያስቻለበት ድንቅ የፍቅር መጽሐፍ ነው። በኢትዮጵያ ዘመናዊ የአማርኛ የልቦለድ ስነጽሑፍ ታሪክ በብዙ ጸሐፍት ቁንጮ ስፍራን የያዘም ነው።
 
ስብሐትለአብ ገብረእግዚአብሔር ስብሃት ለትምህርት ወደ ፈረንሳይ በተላከበት ጊዜ ከጓደኞቹ ጋር በፓሪስ ያሳለፈውን ጊዜ የሚተርክ። በእውነተኛ ታሪክ ላይ ተመስርቶ የተጻፈ ከኢትዮጵያ ባህልና ስርአት ወጣ ያለ ልቦለድ።
ስብሃት ለትምህርት ወደ ፈረንሳይ በተላከበት ጊዜ ከጓደኞቹ ጋር በፓሪስ ያሳለፈውን ጊዜ የሚተርክ። በእውነተኛ ታሪክ ላይ ተመስርቶ የተጻፈ ከኢትዮጵያ ባህልና ስርአት ወጣ ያለ ልቦለድ።
 
ብርሃኑ ድንቄ Those who doubt Ethiopias contribution to literature would better read Albo Zemed. It is a masterpiece!

In my university class I have been told to remember and repeat what the professor has said, but your book taught me how to think for myself.
Teferra Mekonnen

Your book exposed my utter ignorance of what makes one to be an Ethiopian.

This book is the most stimulating work for those who keenly appreciate the Ethiopian Literature both Geiz and Amharic. They must have it.
Dr.A. Mellese


After reading Albo Zemed, I felt I should ask you to organize and conduct a seminar on Ethiopian literature.
Seyum Wolde-Ab

Those who doubt Ethiopias contribution to literature would better read Albo Zemed. It is a masterpiece!

In my university class I have been told to remember and repeat what the professor has said, but your book taught me how to think for myself.
Teferra Mekonnen

Your book exposed my utter ignorance of what makes one to be an Ethiopian.

This book is the most stimulating work for those who keenly appreciate the Ethiopian Literature both Geiz and Amharic. They must have it.
Dr.A. Mellese


After reading Albo Zemed, I felt I should ask you to organize and conduct a seminar on Ethiopian literature.
Seyum Wolde-Ab

 
አሸናፊ ከበደ Pro. Ashenafi Kebede በ60ዎቹ ወደ አሜሪካ ለትምህርት የተጓዙ አፍሪካውያን ተማሪዎች ይገጥማቸው የነበረውን የፍቅር ታሪክ እንዲሁም የዘር ልዩነት ጣጣን ይተርካል። መጽሀፉን ማንበብ ከጀመሩ የማያስቀምጡት ልብን አይምሮን ከመጀመሪያው እስከ መጨረሻው ወጥሮ የሚይዝ ድንቅ አሳዛኝ የፍቅር ልብወለድ ድርሰት። The most exciting, heart-breaking story of an Ethiopian in the United States
በ60ዎቹ ወደ አሜሪካ ለትምህርት የተጓዙ አፍሪካውያን ተማሪዎች ይገጥማቸው የነበረውን የፍቅር ታሪክ እንዲሁም የዘር ልዩነት ጣጣን ይተርካል። መጽሀፉን ማንበብ ከጀመሩ የማያስቀምጡት ልብን አይምሮን ከመጀመሪያው እስከ መጨረሻው ወጥሮ የሚይዝ ድንቅ አሳዛኝ የፍቅር ልብወለድ ድርሰት። The most exciting, heart-breaking story of an Ethiopian in the United States
 
ሰርቅ ዳንኤል የማፍያ ፊልሞች ለሚወድ አንባቢ። ምርጥ መፅሃፍ ነው።
የማፍያ ፊልሞች ለሚወድ አንባቢ። ምርጥ መፅሃፍ ነው።

 
አሳምነው ገብረወልድ Asamnew Gebrewold መፅሐፉ አራት የመራቤቴ አርበኛ ልጆች እጣ ፈንታ ላይ ያተኩራል። ጀግንነትን እምነትን ቁጭትን የሳያል። ኢትዮጵያ ሀገሬ ሞኝ ነሽ ተላላ የሞተልሽ ቀርቶ የገደለሽ በላ የሚለውን የአበው አባባል ያንፀባርቃል። አብዮቱ ያመጣውንም ጣጣ ይዳስሳል። የዘመኑን የፈጠጠ ችግር እንደመስታወት ያሳየናል ማንነትን ያለማወቅ፣ የእምነት መሳሳት፣ ለፈረንጅ እንጀራ መስገድን እና መደለልን የሚያሳይ ሁሉም ኢትዮጵያዊ ሊያነበው እና እራሱን ሊፈትሽበት የሚገባ መጸሐፍ ነው።
መፅሐፉ አራት የመራቤቴ አርበኛ ልጆች እጣ ፈንታ ላይ ያተኩራል። ጀግንነትን እምነትን ቁጭትን የሳያል። ኢትዮጵያ ሀገሬ ሞኝ ነሽ ተላላ የሞተልሽ ቀርቶ የገደለሽ በላ የሚለውን የአበው አባባል ያንፀባርቃል። አብዮቱ ያመጣውንም ጣጣ ይዳስሳል። የዘመኑን የፈጠጠ ችግር እንደመስታወት ያሳየናል ማንነትን ያለማወቅ፣ የእምነት መሳሳት፣ ለፈረንጅ እንጀራ መስገድን እና መደለልን የሚያሳይ ሁሉም ኢትዮጵያዊ ሊያነበው እና እራሱን ሊፈትሽበት የሚገባ መጸሐፍ ነው።
 
ብርሃኑ ዘርይሁን የየካቲት አብዮትን ተከትሎ በኢትዮዽያ የተፈፀሙ ሁኔታዎችን የሚያሳይ ታሪካዊ ልቦለድ።
የየካቲት አብዮትን ተከትሎ በኢትዮዽያ የተፈፀሙ ሁኔታዎችን የሚያሳይ ታሪካዊ ልቦለድ።
 
ብርሃኑ ዘርይሁን የ1963ቱን አብዮት ተከትሎ የተከናወኑ ኡነቶችን የሚዳስስ ታሪካዊ ልቦለድ መፅሃፍ።
የ1963ቱን አብዮት ተከትሎ የተከናወኑ ኡነቶችን የሚዳስስ ታሪካዊ ልቦለድ መፅሃፍ።
 
በአሉ ግርማ በኤርትራ ክፍለሃገር ለረጅም ጊዜ የተካሄደውን ጦርነት ተንተርሶ ስለጦርነቱ ሂደት በጦር አዛዥነት በተሳተፉ ጀነራሎች እንዲሁም የሀገሩ መሪ በሆኑት ሰዎች ዙሪያ እንዴት ጦርነቱን እንደመሩትና እየመሩት እንደነበረ የሚያሳይ ታሪካዊ ልቦለድ ነው። ልቦለዱ ፖለቲካዊ ይዘት ስለነበረው በወቅቱ በነበረው መንግስ ባለስልጣናት ቅሬታን አስነስቶ የደራሲውን ደብዛ እስከማጥፋትና ሕይወት እልፈት ያደረሰ መጽሐፍ ነው።
በኤርትራ ክፍለሃገር ለረጅም ጊዜ የተካሄደውን ጦርነት ተንተርሶ ስለጦርነቱ ሂደት በጦር አዛዥነት በተሳተፉ ጀነራሎች እንዲሁም የሀገሩ መሪ በሆኑት ሰዎች ዙሪያ እንዴት ጦርነቱን እንደመሩትና እየመሩት እንደነበረ የሚያሳይ ታሪካዊ ልቦለድ ነው። ልቦለዱ ፖለቲካዊ ይዘት ስለነበረው በወቅቱ በነበረው መንግስ ባለስልጣናት ቅሬታን አስነስቶ የደራሲውን ደብዛ እስከማጥፋትና ሕይወት እልፈት ያደረሰ መጽሐፍ ነው።
 
አሪፍ መፀሃፍ ነው

 
ዳኛቸው ወርቁ የአማርኛን አጻጻፍ ስልት አዲስ ምራፍ የከፈተ። በይዘቱ ታላቅ መልእክት የያዘ ድንቅ መጸሐፍ ነው።
የአማርኛን አጻጻፍ ስልት አዲስ ምራፍ የከፈተ። በይዘቱ ታላቅ መልእክት የያዘ ድንቅ መጸሐፍ ነው።
 
ዘነብ ኢትዮዽያዊ ከመጸሃፉ የተወሰደ የጎመን ዘር ቢዘሩት ሰናፍጭ አይሆንም ሰውንም አንተ ባሪያ አንተ ጋላ ብሎ ቢሰድቡት የአዳም ልጅ መሆኑን አይተውም። መልካም ቆንጆ አመንዝራ ሴት ካልች በት ቤት አትግባ በከንቱ እንዳትሞት። ሴት ከመሆን ወንድ መሆን ይሻላል። እንስሰ ከመሆን ሰው መሆን ይሻላል። ደንቆሮ ከመሆን ብልህ መሆን ይሻላል።
ከመጸሃፉ የተወሰደ የጎመን ዘር ቢዘሩት ሰናፍጭ አይሆንም ሰውንም አንተ ባሪያ አንተ ጋላ ብሎ ቢሰድቡት የአዳም ልጅ መሆኑን አይተውም። መልካም ቆንጆ አመንዝራ ሴት ካልች በት ቤት አትግባ በከንቱ እንዳትሞት። ሴት ከመሆን ወንድ መሆን ይሻላል። እንስሰ ከመሆን ሰው መሆን ይሻላል። ደንቆሮ ከመሆን ብልህ መሆን ይሻላል።
 
ስብሐትለአብ ገብረእግዚአብሔር ከስብሃት የምንጊዜም ምርጥ ድርሰቶች እናትን እንዲሁም አምስት ስድስት ሰባት የተካተቱበት።
ከስብሃት የምንጊዜም ምርጥ ድርሰቶች እናትን እንዲሁም አምስት ስድስት ሰባት የተካተቱበት።
 
አሳምነው ገብረወልድ Asamnew Gebrewold ከመጸሐፉ የተወሰደ

- አሰፋ ወደ ስዊዘርላንድ ተጉዞ የዛኑ አገር ዜጋ ተዋውቆ ባለትዳር ሆኗል። አዲስ ትውልድም መስራች ሆኗል። በዚህም በግለሰብ ደረጃ ስለእሱ በጣም ደስ ይለኛል። በጦብያዊነት ግን ከማዘን መገታት አልችልም።

- በመጪው ትውልድና በጦቢያ መካከል መግባባትና መተዋወቅ ለመፍጠር በሺ የሚቆጠር ግዜ ይፈጃል።

- ከተማው ሰፍቷል። ከተሜውም በዝቷል። በከተማው ውስጥ ግን ተፈጥሮአዊ ያልሆነ ሁኔታ ይታይ ነበር።

-ስለ አያቴ እመት ዘነበች የሚታወስ ቢኖር ይህ ነው። ለችግር ለሀዘንና ለስደት ወላፈን ሳይንበረከኩ በመንዜነታቸው እንደኮሩ መንዜነታቸውን ጠብቀው ነበር የኖሩት። ከመርሃቤቴ ሰው ባህልና ልምድ ጋር ፈፅሞ አልተዋሃዱም።

-የመንዝ ወንድማማቾች የላሎ፣የመመና፣የጌራ ዘመን ትንሳኤ ይጠብቃል። 187

ከመጸሐፉ የተወሰደ

- አሰፋ ወደ ስዊዘርላንድ ተጉዞ የዛኑ አገር ዜጋ ተዋውቆ ባለትዳር ሆኗል። አዲስ ትውልድም መስራች ሆኗል። በዚህም በግለሰብ ደረጃ ስለእሱ በጣም ደስ ይለኛል። በጦብያዊነት ግን ከማዘን መገታት አልችልም።

- በመጪው ትውልድና በጦቢያ መካከል መግባባትና መተዋወቅ ለመፍጠር በሺ የሚቆጠር ግዜ ይፈጃል።

- ከተማው ሰፍቷል። ከተሜውም በዝቷል። በከተማው ውስጥ ግን ተፈጥሮአዊ ያልሆነ ሁኔታ ይታይ ነበር።

-ስለ አያቴ እመት ዘነበች የሚታወስ ቢኖር ይህ ነው። ለችግር ለሀዘንና ለስደት ወላፈን ሳይንበረከኩ በመንዜነታቸው እንደኮሩ መንዜነታቸውን ጠብቀው ነበር የኖሩት። ከመርሃቤቴ ሰው ባህልና ልምድ ጋር ፈፅሞ አልተዋሃዱም።

-የመንዝ ወንድማማቾች የላሎ፣የመመና፣የጌራ ዘመን ትንሳኤ ይጠብቃል። 187

 

 
 
 
 
 

 
 
 
 
 

 
 
 
 
 

 
 
 
 
 

 
 
 
 
 

 
ብርሃኑ ዘርይሁን ከመጽሐፉ የተወሰደ : ገጽ ፶፪
እርግጥ ጎንደር ውብ ከተማ ናት።ምን አልባትም በመላ ኢትዮጵያ የሚወዳደራት የለም። አንኮበር የጎጆ ጥርቅም ብቻ ነበር። አክሱምም፣ ከዮዲት ወዲህ እየቀዘቀዘ ሔዶ ነበር።ሌላ ማን አለ ከተማ ተብሎ የሚጠራ ጎንደር ብቻ ናት።

ገጽ ፶፫
አፄ ቴዎድሮስን ያስጠላቸው የሕንፃዎቹ እርጅና አይደለም። ሕንፃ ቢፈርስ ሕንፃ ይሰራል። የሚያስፈልገው ደንጋይና ጭቃ ወይም ሲሚንቶ ብቻ ነው። ጎንደር ግን የማይታደስ፣ የማይጠገን አንድ ሌላ ብልሽቸ ነበር። የመንፈስ ውድቀት። ለታዛቢ ሕሊና ጠቅላላው ዓየር የበሽታ ጠረን ነበረበት። ይኽውም የተጀመረው ከመሳፍንቶች አገዛዝ ጋር ነው።የኑሮ አላማ ድሎት ብቻ ሆነ።

ከመጽሐፉ የተወሰደ : ገጽ ፶፪
እርግጥ ጎንደር ውብ ከተማ ናት።ምን አልባትም በመላ ኢትዮጵያ የሚወዳደራት የለም። አንኮበር የጎጆ ጥርቅም ብቻ ነበር። አክሱምም፣ ከዮዲት ወዲህ እየቀዘቀዘ ሔዶ ነበር።ሌላ ማን አለ ከተማ ተብሎ የሚጠራ ጎንደር ብቻ ናት።

ገጽ ፶፫
አፄ ቴዎድሮስን ያስጠላቸው የሕንፃዎቹ እርጅና አይደለም። ሕንፃ ቢፈርስ ሕንፃ ይሰራል። የሚያስፈልገው ደንጋይና ጭቃ ወይም ሲሚንቶ ብቻ ነው። ጎንደር ግን የማይታደስ፣ የማይጠገን አንድ ሌላ ብልሽቸ ነበር። የመንፈስ ውድቀት። ለታዛቢ ሕሊና ጠቅላላው ዓየር የበሽታ ጠረን ነበረበት። ይኽውም የተጀመረው ከመሳፍንቶች አገዛዝ ጋር ነው።የኑሮ አላማ ድሎት ብቻ ሆነ።

 
 
 
 

 
 
 
 
 

 
 
 
 
 

 
 
 
 
 

 
 
 
 
 

 
 
 
 
 

 
መኮንን ገብረእግዚ በአብዮቱ ወቅት የተፈጠረውን የመስመር ልዩነትና ያስከተለውን ሰቆቃና ሽብር እውነተኛ ታሪክ ላይ ተመስርቶ በልቦለድ መልክ ያስነብበናል። ከደርግ አባላት ክፍፍል የነመቶአለቃ ሞገስና አለማየሁ አሳዛኝታሪክ የነተፈሪ በንቲ አሟሟትን፣ የሻለቃ ዮሀናስ ጀግንነት፣ እነዲሁም የኢሐፓ ልጆችን ቆራጥ ወኔና ትግል፣ የፍቅር ታሪካቸውን ጨምሮ በወቅቱ የነበረውን ትርምስምስ የሻቢያን እንቅስቃሴ ጨምሮ የሚተርክ መጽሐፍ ነው። የአፃፃፍ ስልቱ ድንቅ ነው የመጀመሪያውን ገጽ ያነበበ አንብቦ ካልጨረሰው የማያቆመው መጽሓፍ ነው።
በአብዮቱ ወቅት የተፈጠረውን የመስመር ልዩነትና ያስከተለውን ሰቆቃና ሽብር እውነተኛ ታሪክ ላይ ተመስርቶ በልቦለድ መልክ ያስነብበናል። ከደርግ አባላት ክፍፍል የነመቶአለቃ ሞገስና አለማየሁ አሳዛኝታሪክ የነተፈሪ በንቲ አሟሟትን፣ የሻለቃ ዮሀናስ ጀግንነት፣ እነዲሁም የኢሐፓ ልጆችን ቆራጥ ወኔና ትግል፣ የፍቅር ታሪካቸውን ጨምሮ በወቅቱ የነበረውን ትርምስምስ የሻቢያን እንቅስቃሴ ጨምሮ የሚተርክ መጽሐፍ ነው። የአፃፃፍ ስልቱ ድንቅ ነው የመጀመሪያውን ገጽ ያነበበ አንብቦ ካልጨረሰው የማያቆመው መጽሓፍ ነው።
 
 
ቆንጂት ብርሃኑ የአብዮቱን መፈንዳት ተከትሎ በተፈጠረው የፖለቲካ መስመር ልዩነት ኢሐፓን በብዛት የተቀላቀሉት ወጣቶች የደረሰባቸውን፣ አንድ ትውልድ መስዋእትነት የከፈለበትን ሊታመን የማይችል የሰው ልጅ ጭካኔ የታየበትን አስከፊ ጊዜ ወደሆላ ወስዶ ያስቃኛል፣ ወጣቶቹ በፍተኛ የአላማ ጽናት መስዋእትነት በመክፈል በደማቸው ጽፈውት ያለፉትን የዛን እምቦቀቅላ ትውልድ ታሪክ ህይወት ዘርቶ በልቦለድ መልክ ፍሬህይወት የተባለች ለጋ ወጣትን ዋና ገፀ ባህሪ በማድረግ ግሩም በሆነ ቋንቋ ይተርካል።
የአብዮቱን መፈንዳት ተከትሎ በተፈጠረው የፖለቲካ መስመር ልዩነት ኢሐፓን በብዛት የተቀላቀሉት ወጣቶች የደረሰባቸውን፣ አንድ ትውልድ መስዋእትነት የከፈለበትን ሊታመን የማይችል የሰው ልጅ ጭካኔ የታየበትን አስከፊ ጊዜ ወደሆላ ወስዶ ያስቃኛል፣ ወጣቶቹ በፍተኛ የአላማ ጽናት መስዋእትነት በመክፈል በደማቸው ጽፈውት ያለፉትን የዛን እምቦቀቅላ ትውልድ ታሪክ ህይወት ዘርቶ በልቦለድ መልክ ፍሬህይወት የተባለች ለጋ ወጣትን ዋና ገፀ ባህሪ በማድረግ ግሩም በሆነ ቋንቋ ይተርካል።
 
 

 
 
 
ሣህለስላሴ ብርሃነማርያም በዐፄ ቴዎድሮስ ላይ ያጠነጠነ ታሪካዊ የእንግሊዝኛ ድርሰት ነው።
በዐፄ ቴዎድሮስ ላይ ያጠነጠነ ታሪካዊ የእንግሊዝኛ ድርሰት ነው።
 
 

 
 
 
 
 

 
 
 
 
አሰፋ ገብረማርያም Asefa Gebremariam መጽሐፍዋ በጠላት ወረራ ጊዜ ተስፋፍቶ የነበረውን የሴተኛ አዳሪነት ኑሮ ሁኔታ ላይ መሰረት አድርጋ የተጻፈ ልቦለድ ነው።
መጽሐፍዋ በጠላት ወረራ ጊዜ ተስፋፍቶ የነበረውን የሴተኛ አዳሪነት ኑሮ ሁኔታ ላይ መሰረት አድርጋ የተጻፈ ልቦለድ ነው።
 

 
 
 
 
 

 
 
 
 
 

 
ጃርሶ ኪሩቤል በሻህ የጃርሶ አጫጭር ልቦለድ ድርሰቶች የተካተቱበት አስኮ ጌታሁን። በአጻጻፍ ስታይሉ ጃርሶአዊ ሲሆን የታሪኩ ገጸባሕሪያት በፍጥነት በአንባቢ አእምሮ ውስጥ የሚሳሉ ናቸው።
የጃርሶ አጫጭር ልቦለድ ድርሰቶች የተካተቱበት አስኮ ጌታሁን። በአጻጻፍ ስታይሉ ጃርሶአዊ ሲሆን የታሪኩ ገጸባሕሪያት በፍጥነት በአንባቢ አእምሮ ውስጥ የሚሳሉ ናቸው።
 
 
 
 
| ወደፊት >> 
   
       

መጸሐፍ ለመዋዋስ መመዝግብ ያስፈልጎታል። ለመመዝገብ እዚህ ይጫኑ

ተመዝግበው ከሆነ እዘህ ይጫኑ
 

መብቱ በህግ የተጠበቀ ነው© 2007 ዓ.ም ethioreaders.com