የኢትዮዽያ ደራሲያን በፊደል ማውጫ
 
     
63 ውጤት ተገኝቷል
   
 
ከበደ ሚካኤል የእውቀት ብልጭታ። ልክ እንደሌሎቹ በጽሐፋቸው ሁሉ፥ የእውቀት ብልጭታም ብዙዎችን ወጣቶች ያስተማረ ትልቅ ደረጃ እንዲደርሱ ለሃገር ለወገን አገልጋይ እንዲሆኑ ታላቅ አስተዋጽዎ ያበረከተች መጽሐፍ።
የእውቀት ብልጭታ። ልክ እንደሌሎቹ በጽሐፋቸው ሁሉ፥ የእውቀት ብልጭታም ብዙዎችን ወጣቶች ያስተማረ ትልቅ ደረጃ እንዲደርሱ ለሃገር ለወገን አገልጋይ እንዲሆኑ ታላቅ አስተዋጽዎ ያበረከተች መጽሐፍ።
 
 
 
 

 
 
 
 
 

 
 
 
 
 

 
 
 
 
 

 
 
 
 
 

 
 
 
 
 

 
 
 
 
 

 
 
 
 
 

 
 
 
 
 

 
 
 
 
 

 
 
 
 
 

 
 
 
 
አሸናፊ ከበደ Pro. Ashenafi Kebede An authoritative, fascinating study of the origins of black music, reflecting the author
An authoritative, fascinating study of the origins of black music, reflecting the author
 
ኪሩቤል በሻህ “ባዘን እንመለስ” ሰኔ ፲፱ ቀን ፲፱፻፷፩ ዓ.ም.
አዲስ አበባ ኢትዮጵያ
በቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ ንጉሠ ነገሥት መንግሥት ዘኢትዮጵያ በ፴፰ው
ዘመነ መንግሥት በቼምበር ማተሚያ ቤት አዲስ አበባ ታተመ።

ክሩቤል በሻህ
በዕድሜ መስታየት
በማንበብ ምሪት
ይህችን ልፋፌን ያዘጋጀሁት
ለዓለም ብትበጅ ብትሆን መድሐኒት
ብዬ በማሰብ ነው የለፈለፍኩት
“ባዘን እንመለስ” ሰኔ ፲፱ ቀን ፲፱፻፷፩ ዓ.ም.
አዲስ አበባ ኢትዮጵያ
በቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ ንጉሠ ነገሥት መንግሥት ዘኢትዮጵያ በ፴፰ው
ዘመነ መንግሥት በቼምበር ማተሚያ ቤት አዲስ አበባ ታተመ።

ክሩቤል በሻህ
በዕድሜ መስታየት
በማንበብ ምሪት
ይህችን ልፋፌን ያዘጋጀሁት
ለዓለም ብትበጅ ብትሆን መድሐኒት
ብዬ በማሰብ ነው የለፈለፍኩት

 
 
 
ጥላሁን ጣሰው ይህ በኒዘርላንድ ናኖ ሕትመትን በመጠቀም ሊሠራ የታሰበው የብረት ድልድይ የኮምፒዩተር ምስል ነው። ሁለቱ ሮቦቶች ከየወገናቸው የብረት ድልድዩን ካለደጋፊና መወጣጫ እያተሙ ሁለቱም ያጠናቅቁ የድልድዩ ሁለት ወገኖች ይገጥማሉ። በዚህ በፎቤስ መጽሔት በናንሲ አዋኖ በቀረበ ጽሑፍ በ2008 (20017 እኤአ) የደች መሃንዲስ ላርማን ሁለቱን ሮቦቶች በካናሉ ላይ አድርጎ ካስነሳ በኋላ በሁለት ወሩ ተመልሶ ሲመጣ የሰው መሸጋገሪያ ድልድዩ ተገባዶ ለመገልገያነት ተዘጋጅቶ ይጠብቀዋል።

ይህ በኒዘርላንድ ናኖ ሕትመትን በመጠቀም ሊሠራ የታሰበው የብረት ድልድይ የኮምፒዩተር ምስል ነው። ሁለቱ ሮቦቶች ከየወገናቸው የብረት ድልድዩን ካለደጋፊና መወጣጫ እያተሙ ሁለቱም ያጠናቅቁ የድልድዩ ሁለት ወገኖች ይገጥማሉ። በዚህ በፎቤስ መጽሔት በናንሲ አዋኖ በቀረበ ጽሑፍ በ2008 (20017 እኤአ) የደች መሃንዲስ ላርማን ሁለቱን ሮቦቶች በካናሉ ላይ አድርጎ ካስነሳ በኋላ በሁለት ወሩ ተመልሶ ሲመጣ የሰው መሸጋገሪያ ድልድዩ ተገባዶ ለመገልገያነት ተዘጋጅቶ ይጠብቀዋል።

   
       

መጸሐፍ ለመዋዋስ መመዝግብ ያስፈልጎታል። ለመመዝገብ እዚህ ይጫኑ

ተመዝግበው ከሆነ እዘህ ይጫኑ
 

መብቱ በህግ የተጠበቀ ነው© 2007 ዓ.ም ethioreaders.com