|
|
አባ ደማቴዎስ |
|
|
|
|
|
[1893 - 1977] |
|
ደስታ ተክለወልድ |
|
|
|
|
|
አለቃ ደስታ እሸቴ |
|
|
|
|
|
መምህር ደስታ ብጹዕ አቡነ አብርሃም |
|
|
|
|
|
ደነቀው አሳዬ |
|
|
|
|
|
ደረጄ ገብሬ |
|
|
|
|
|
ደምሴ ጽጌ |
ደምሴ ጽጌ በአዲስ አበባ ከተማ ታኀሳስ ፳፩ ቀን ፲፱፵፫ ዓ.ም. ተወለዱ። ከ፲፱፶፪ ዓ.ም. ጀምሮ በስብስቴ ነጋሤ አንደኛ ደረጃ ት/ቤትና በሽመልስ ሀብቴ ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት ተምረው የመጀመሪያና ሁለተኛ ደረጃ ትምህርታቸውን በ ፩፱፷፫ አጠናቀቁ፣ ከዚያም በመምህርነት ሙያ ሠልጥነው ዲፕሎማ ካገኙ በኋላ በአ.አ. ዩኒቨርሲቲ በቋንቋዎች ጥናት ተቋም ከኢትዮጵያ ቋንቋዎችና ሥነጽሑፍ ክፍል በመጀመሪያ ዲግሪ ተመርቀዋል፡፡
ደምሴ ጽጌ የተለያዩ ወጥና ትርጉም ሥራዎችን አሳትመው ለአንባቢያን ያቀረቡ ሲሆን፣ ከሥራዎቻቸው መካከልም “ፍለጋ”፣ “ምትሐት”፣ ከትርጉም ሥራዎቻቸው ደግሞ የጀምስ ሀድሌይ ቼዝን “ትንግርት”፣ ከሌሎች ደራስያን ጋር በመሆን “ጠብታ ማር”፣ አጫጭር ልቦለድ ጽሑፎች፤ ከባሴ ሀብቴ ጋር አሳትመዋል፡፡ እንዲሁም “ጭጋግና ጠል” በሚል ርዕስ በታተመ መድብል ውስጥ ከሌሎች ደራስያን ጋር በጋራ ሥራዎቻቸውን አቅርበዋል፡፡
ምንጭ: የኢትዮዽያ ደራሲያን ማሀበር ለሚሊኒየም ያሳተመው አጀንዳ። |
ደምሴ ጽጌ በአዲስ አበባ ከተማ ታኀሳስ ፳፩ ቀን ፲፱፵፫ ዓ.ም. ተወለዱ። |
|
|
|
|
|
ደረጀ መርሻ |
|
|
|
|
|
[1942 - 1992] |
|
ደበበ ሰይፉ |
በሲዳሞ ክፍለ ሀገር ይርጋዓለም ከተማ ሐምሌ 5 ቀን በ፲፱፵፪ ዓ.ም. ተወለዱ፡፡ የአንደኛ ደረጃ ትምህርታቸውን የርጋለም ከተማ በሚገኘው በራስ ደስታ ትምህርት ቤት የተማሩ ሲሆን ሁለተኛ ደረጃን በኮከበ ፅባሕ አዲስ አበባ ውስጥ ተከታትለዋል። የከፍተኛ ትምህርታቸውን በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በመከታተል በኢትዮጵያ ቋንቋዎችና ሥነ ጽሑፍ የመጀመሪያ፣ በእንግሊዝኛ ሥነ ጽሑፍ ደግሞ የሁለተኛ ዲግሪያቸውን አግኝተዋል፡፡
በአጫጭር ድርሰት በግጥምና በቴያትር እንዲሁም በሂስ ሥራቸው በብዙዎች ዘንድ የሚታወቁት ደበበ ሰይፉ የሀገሪቱ የሥነ ጽሑፍ እድገት ከፍተኛ ደረጃ እንዲደርስ ጥረት ያደረጉ ምሁር ነበሩ፡፡ በ፲፱፷፮ ዓ.ም. "ሣይቋጠር ሲተረተር" የሚል ድራማ ጽፈው በኢትዮጵያ ቴሌቭዥን ታይቷል፡፡
"የብርሃን ፍቅር" በሚል ርዕስ ያሳተሙት ቁጥር 1 እና ቁጥር 2 የግጥም ስብስብ መጻሕፍታቸው ብዙዎች ዘንድ አድናቆት አትርፈዋል፡፡
ምንጭ: የኢትዮዽያ ደራሲያን ማህበር ለሚሊኒየም ያሳተመው አጀንዳ። |
በሲዳሞ ክፍለ ሀገር ይርጋዓለም ከተማ ሐምሌ 5 ቀን በ፲፱፵፪ ዓ.ም. ተወለዱ፡፡ የአንደኛ ደረጃ ትምህርታቸውን የርጋለም ከተማ በሚገኘው በራስ ደስታ ትምህርት ቤት የተማሩ ሲሆን ሁለተኛ ደረጃን በኮከበ ፅባሕ አዲስ አበባ ውስጥ ተከታትለዋል። |
|
|
|
|
|
ደብረሐይቅ እስጢፋኖስ |
|
|
|
|
|
ዲበኩሉ ዘውዴ |
|
|
|
|
|
ዳንኤል ክብረት |
|
|
|
|
|
[1928 - 1987] |
|
ዳኛቸው ወርቁ |
ዳኛቸው ወርቁ በ፲፱፳፰ ዓ.ም. ደብረሲና ተወለዱ፡፡ የመጀመሪያ ደረጃ ትምህርታቸውን በዚያው በደብረሲና አጠናቀቁ:: የሁለተኛ ደረጃ ትምህርታቸውን ወደ አዲስ አበባ በመምጣት በቀዳማዊ ኃይለሥላሴ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ተምረዋል፡፡ በ፲፱፶፫ ዓ.ም. አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ኮሌጅ የከፍተኛ ትምህርታቸውን አጠናቀዋል፡፡ በዩኒቨርሲቲ ቆይታቸውም በማኀበራዊ ጉዳዮች ላይ የተለያዩ የተቃውሞ ግጥሞችን ይጽፉ ነበር፡፡ ይህንንም በተመለከተ ስብስብ ሥራዎቻቸውን "እምቧ በሉ ሰዎች" በሚል ርዕስ መጽሐፍ አሳትመዋል። |
|
|
|
|
|
ዳምጤ አሰማኽኝ |
|
|
|
|
|
ዳኘው ወልደሥላሴ |
|
|
|
|
|
ዳግላስ ዼጥሮስ |
|
|
|
|
|
ዳዊት ወልደ ጊዮርጊስ |
|
|
|
|
|
ዳዊት ገብሩ |
|
|
|
|
|
ዳንኤል አበባየሁ ወርቁ |
|
|
|
|
|
ዳንኤል ታደሰ |
|
|
|
|
|
[1371 - 1404] |
|
ዐፄ ዳዊት ፩ኛ |
|
|
|
|