የኢትዮጵያ ደራሲያን በፊደል ማውጫ
 
 
     
 
አባ ጽጌ ድንግል
   
 ጽጌ ማርያም አንዳርጌ
   
[1929 - 1998]
ብላቴን ጌታ ፀጋዬ ገብረመድኅን

"ታላቁ የኢትዮዽያ ቅርስ !" "የአፍሪካ ሥነጽሑፍ ልዑል ሰው!"

ባለቅኔ ሎሬት ብላቴን ጌታ ፀጋዬ ገ/መድኅን ሮባ ቀዌሣ 1929 -1998 ዓ.ም
Poet Loureate Tsegaye G/medhin Roba Keuesa

"የማይነጋ ህልም ሳልም
የማይድን በሽታ ሳክም
የማያድግ ችግኝ ሳርም
የሰው ሕይወት ስከረክም
እኔ ለኔ ኖሬ አላውቅም"


"የዛሬ 57 ዓመት 1943 ዓ.ም ጃንሆይ የመጀመሪያ ቴአትሬን የዳኒስዮስ ዳኝነትን አምቦ ትምህርት ቤት አዳራሽ አይተው ስሜ በአዲስ ዘመንና በኢትዮዽያን ሄራልድ "ወጣት ደራሲ" ከተባለ ጀምሮ ጋዜጠኞች የሕይወት ታሪኬን እንዳስለፈለፉኝ ነው።
   
 ፀሐይ መላኩ ጎላ
ፀሐይ መላኩ ግንቦት ፲፮ ቀን ፲፱፵፮ ዓ.ም. አዲስ አበባ ውስጥ ተወለዱ፡፡ የአንደኛ ደረጃ ትምህርታቸውን በዳግማዊ ምኒልክ ት/ቤት፣ የሁለተኛ ደረጃን ጎንደር በቀዳማዊ ኃ.ሥላሴ ት/ቤት ተምረዋል።
   
   
       
 
   
     

መጻሕፍት ለመዋዋስ መመዝግብ ያስፈልጎታል። ለመመዝገብ እዚህ ይጫኑ


ተመዝግበው ከሆነ እዚህ ይጫኑ
     
 

መብቱ በህግ የተጠበቀ ነው© 2007 ዓ.ም ethioreaders.com