ደራሲያን በፊደል ማውጫ
   
 
 
ኑርልኝ አበራ ጀምበሬ
[1920 - 1996]
የደራሲው ሥራዎች
1.   አባ ገስጥ(ታሪክ)
2.   ብቸኛው ሰው(ታሪክ)
3.   አባ ኮስትር(ታሪክ)
4.   የእስር ቤቱ አበሳ(ታሪክ)
5.   ኢትዮጵያና ኢጣሊያ(ታሪክ)

ስለደራሲው በጥቂቱ
አበራ ጀምበሬ በቀድሞ ሸዋ ክፍለ ሀገር ነሐሴ ፳፯/፲፱፳ ዓ.ም. ተወለዱ፡፡ የአንደኛ ደረጃ ትምህርታቸውን በቀድሞው ተፈሪ መኮንን ት/ቤት ገብተው አጠናቅቀዋል። ከዚያም በማስከተል በቀድሞው ቀዳማዊ ኃይለሥላሴ ዩኒቨርሲቲ ገብተው የቤ.ኤ እና የኤል.ኤል.ቢ BA LLB ዲግሪዎቻቸውን ወስደዋል፡፡ አበራ ጀምበሬ “ስለጋብቻችሁ”፣ “የቀ.ኃ.ሥ. በጎ አድራጎት ድርጅት መመሥረት”፣ “አባ ኮስትር”፣ “ብቸኛው ሰው”፣ “አባ ገስጥ”፣ “የእሥር ቤቱ አበሳ” በሚሉ ርዕሶች መጻሕፍት አሳትመው ለአንባቢያን ያበረከቱ ሲሆን ገና ያልታተሙ ሥራዎችም አሏቸው፡፡
   
   
       
 
   
     
       

መጸሐፍ ለመዋዋስ መመዝግብ ያስፈልጎታል። ለመመዝገብ እዚህ ይጫኑ

ተመዝግበው ከሆነ እዘህ ይጫኑ
     
 

መብቱ በህግ የተጠበቀ ነው© 2007 ዓ.ም ethioreaders.com