የኢትዮጵያ ደራሲያን በፊደል ማውጫ
 
 
     
 
 ገነነ መኩሪያ
   
 ግርማይ አብርሃ
   
 ግርማይ ጌታሁን
   
 ጎበዜ ጣሰው
   
 ጎበዜ ጣፈጠ
   
 ጎርፉ ገብረመድኅን
   
[1533 - 1503]
ዐፄ ገላውዴዎስ
   
 ገብሬ ወዳጆ
ገብሬ በ፲፱፲፱ ዓ.ም. በመንዝና ግሼ አውራጃ ማማ ምድር ወረዳ እምቢ ጣጣ ቀበሌ ተወለዱ፡፡ ከተወለዱበት አካባቢ በ፲፱፴፫ ዓ.ም. ለቀው አዲስ አበባ መጡ፡፡ መጀመሪያ በዓታ ከዚያም ዳግማዊ ምኒልክ ት/ቤት ገብተው የአንደኛ ደረጃ ትምህርታቸውን አጠናቀዋል።
   
[1879 - 1912]
 ገብረሕይወት ባይከዳኝ
ነጋድራስ ገብረሕይወት ባይከዳኝ በ1879 ዓ.ም. በአድዋ አካባቢ ተወለዱ፡፡ ዕድሜያቸው ለትምህርት ሲደርስ ኤርትራ ውስጥ በሚገኘው የሲዊድን ሚሽን ከተማሩ በኋላ ወደ ጀርመንና አውስትራሊያ በመሄድ የሕክምና ትምህርታቸውን አጠናቀቁ፡፡ ከጀርመን ሚሽን ጋር ወደ ኢትዮጵያ በመመለስ በዓፄ ምኒልክ ቤተመንግሥት ፀሐፊ በመሆን ሠርተዋል።
   
አባ ገብረ ክርስቶስ
   
 ገሪማ ብጹዕ አቡነ ሚካኤል
   
አለቃ ገብረአብ
   
ጸሐፌ ትእዛዝ ገብረ ሥላሴ
   
 ገሪማ ተፈሪ
   
 ገብረእግዛብሔር ኤልያስ
   
 ገብረወልድ እንግዳወርቅ
   
[1924 - 1973]
 ገብረክርስቶስ ደስታ

‹‹ሞት እንደሁ ልሙት፣ በሴኮንድ መቶኛ ፣
እንቅልፍ እንደሬሣ፣ ዘለዓለም ልተኛ፡፡
… መንገድ ስጡኝ ሰፊ ስሄድ እኖራለሁ
ሰማየ ሰማያት እመዘብራለሁ
የተዘጋውን በር እበረግዳለሁ፡፡
የሌለ እስቲፈጠር የሞተ እስቲነቃ
በትልቅ እርምጃ ከመሬት ጨረቃ
ከጨረቃ ኮከብ
ካንዱ ዓለም ወዳንዱ
ስጓዝ እፈጥናለሁ
በፀሐይ ላይ ቤቴን ጎጆ እቀልሳለሁ፡፡
. . . መንገድ ስጡኝ ሰፊ
ፀሐይ ልሁን ፀሐይ
እንደ ጽርሐ አርያም ሁሉንም የሚያሳይ
እሳተ ገሞራ አመድ እረመጡን
ጎርፍ የእሳት ጎርፍ ልሁን፡፡
… መንገድ ስጡኝ ሰፊ››


በኢትዮጵያ ዘመናዊ ሥነጥበብ ታሪክ ውስጥ ጉልህ ሥፍራ የነበረው ሠዓሊና ባለቅኔ ገብረክርስቶስ ደስታ ‹የጠፈር ባይተዋር›› ሲል 1961 ከገጠመው እጅግ ‹ሮማንቲክ› እና ጥልቅ የጠቢብ መንፈሱን ከሚገልጽለት ቅኔው የተወሰደ ነው።
   
 ገነት አየለ
   
ገ/መስቀል ገበየሁ አየለ
ገበየሁ አየለ ጥቅምት ፳፰ ቀን ፲፱፴፮ ዓ.ም. በቀድሞ ሸዋ ክ/ሀገር ጌቶ ቀበሌ ተወለዱ፡፡ የአንደኛ ደረጃ ትምህርታቸውን ሚያዝያ 27 ት/ቤት ጅማ ከተማና አዲስ አበባ ተስፋ ኮከብ እና አስፋወሰን ት/ቤቶች ጨርሰዋል።
   
 ገብረ ጊዮርጊስ ትርፌ
   
 ጋስፖሪኒ ገ.ማ
   
አዛዥ ጌራና አዛዥ ራጉኤል
   
ፕሮፌሰር ጌታቸው ሀይሌ
   
መጋቤ ምስጢር ጌራወርቅ ጥበቡ
   
 ጌታቸው ታረቀኝ
   
 ጌታሁን አማረ
   
 ጌታቸው ደባልቄ
   
 ጌታቸው የሮም
   
 ጌትነት እንየው
   
 ጌታቸው በለጠ
   
 ጌታቸው አብዲ
   
 ጌታቸው ወልዩ
   
መሪ ጌታ ግርማጽዮን መብራህቱ
መሪጌታ ግርማጽዮን መብራህቱ በ፲፱፲፰ ዓ.ም. ኤርትራ ውስጥ ተወለዱ፡፡ ዕድሜያቸው ለትምህርት ሲደርስ በአካባቢያቸው የቤተክርስቲያን ትምህርት እየተማሩ አደጉ፡፡ በየገዳማቱ እየተዘዋወሩ ጸዋት ወዜማ ተማሩ።
   
 ግርማ በሻህ
   
 ግርማ ታደሰ
   
[1906 - 1979]
 ግርማቸው ተክለሐዋርያት
ደጃዝማች ግርማቸው ተክለሐዋርያት በሐረር ጠቅላይ ግዛት ሒርና ወረዳ በ1906 ዓ.ም. ተወለዱ፡፡ የአማርኛ ትምህርታቸውን እንዳጠናቀቁ ወደ ድሬደዋ ተዛውረው የፈረንሳይኛ ቋንቋ አጥንተዋል።
   
   
       
 
   
     

መጻሕፍት ለመዋዋስ መመዝግብ ያስፈልጎታል። ለመመዝገብ እዚህ ይጫኑ


ተመዝግበው ከሆነ እዚህ ይጫኑ
     
 

መብቱ በህግ የተጠበቀ ነው© 2007 ዓ.ም ethioreaders.com