Warning: Undefined array key "access" in /home2/negadras/public_html/ethioreaders/shortstories/index.php on line 1

ዋና ገጽ | ልብ ወለድ
+ - Font Size  
 
አጭር ልብ ወለድ
    ቱሉ ፎርሣ:ቱሉን ማን የማያውቅ አለ ? እናንተ አታውቁትም እንዴ ? ቱሉ ይኼ ማካሮኒ ፋብሪካ የሚሠራው እኮ ነው፡፡ ኦ ! ቱሉን የማያውቅ ማን አለ ቱሉ ሠላሳ አንድ ዓመቱ ነው።ወይም ወደዚያ ግድም ነው። እና ቱሉ ቁመቱ ረጅም ነው። የቱሉ እጆች ትላልቅ ናቸው።የቱሉ ክንዶች ጠንካሮች ናቸው።የቱሉ መዳፎች ሸካራ ናቸው። ቱሉ ከማካሮኒ ፣ፓስታና ፓስቲኒ ፋብሪካ ውስጥ ወፍጮ ክፍል ነው የሚሠራው። ወፍጮ ክፍል ስድስት ዓመት ሠርቷል።. ሚያዚያ 22, 2012
    THE BET:It was a dark autumn night. The old banker was pacing from corner to corner of his study, recalling to his mind the party he gave in the autumn fifteen years before. There were many clever people at the party and much interesting conversation. They talked among other things of capital punishment. The guests, among them not a few scholars and journalists, for the most part disapproved of capital punishment. . January 01, 2017
    አንድ ጭብጥ የቴምር ፍሬዎች :በወቅቱ በጣም ጨቅላ ሳልሆን አልቀረሁም፡፡ እድሜዬ ምን ያህል እንደነበር በውል ባላስታውስም ከአያቴ ጋር የሚያዩኝ ሁሉ እራሴን እያሻሹ ጉንጬን ሲደባብሱኝ ይታወሰኛል፡፡. መስከረም 09, 2008

 
 
ፊደልን ከkeyboard ማመሳሰያ።
 

መብቱ በህግ የተጠበቀ ነው© 2007 ዓ.ም ethioreaders.com