የኢትዮጵያ ደራሲያን በፊደል ማውጫ
 
 
     
 
 በለጠ ገብሬ
   
 በሪሁን ከበደ
   
[1930 - 1976]
 በአሉ ግርማ
በዓሉ ግርማ በቀድሞ አጠራሩ በኢሊባቦር ክፍለ ሀገር ሱጴ በምትባል ሥፍራ በ፲፱፳፰ ዓ.ም. ተወለዱ፡፡

ዕድሜያቸው ለትምህርት ሲደርስ የአንደኛ ደረጃ ትምህርታቸውን በዘነበወርቅ ት/ቤት፣ የሁለተኛ ደረጃ ትምህርታቸውን ደግሞ በጀኔራል ዊንጌት አጠናቀዋል፡፡ በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲም በፖለቲካል ሳይንስና ኢንተርናሽናል ሪሌሽን የመጀመሪያ ዲግሪ ያገኙ ሲሆን በዚሁ ተመሳሳይ መስክ ከአውሮፓ የማስተርስ ዲግሪያቸውን አግኝተዋል።
   
 በቀለ ተገኝ
   
[1920 - 1948]
 በላይ ግደይ
በላይ ግደይ በቀድሞው ትግራይ ክ/ሀገር መጋቢት 7 ቀን በ1920 ዓ.ም. ተወለዱ፡፡ በተወለዱበት ሥፍራ ፊደል ከቆጠሩ በኋላ በ1937 ዓ.ም. አ.አ. ዳግማዊ ምኒልክ ት/ቤት ገብተው የአንደኛ ደረጃ ትምህርታቸውን ተማሩ።
   
 በቀለ ሰጉ
   
 በቀለ ወ/ማርያም አዴሎ
   
 በረከት ስምኦን
   
 በቀለ መኮንን
   
 በድሉ ዋቅጅራ
   
 በዕውቀቱ ሥዩም
   
 በእምነት ገብረአምላክ
በእምነት የተወለዱት በ፲፱፲፫ ዓ.ም. ነበር፡፡ በኤርትራ ገጠራማ አካባቢ የተወለዱት በእምነት ከቤተሰቦቻቸው ጋር አዲስ አበባ በመምጣት ትምህርታቸውን ተከታትለዋል።
   
ዶ/ር ባሕሩ ዘውዴ
   
 ባይሩ ታፍላ
   
 ባሴ ሀብቴ
   
 ባቢሌ ቶላ
   
 ቤካ ነሞ
   
 ብርሃኑ አስረስ
   
 ብርሃኑ ድንቄ
   
[1925 - 1979]
 ብርሃኑ ዘርይሁን
ብርሃኑ ዘርይሁን በ1925 ዓ.ም በጎንደር ከተማ ተወለዱ፡፡ እድሜያቸው ለትምህርት ሲደርስ የቤተክርስትያን ትምህርት ተምረዋል፡፡ የአንደኛ ደረጃ ትምህርታቸውን ጎንደር ይገኝ በነበረው በቀድሞው ቀዳማዊ ሃይለሥላሴ ትምህርትቤት አጠናቀቁ፡፡ ከዚያም ወደ አዲስ አበባ መጥተው በተግባረ እድ ትምህርት ቤት በሬዲዮ ቴክኒሺያንነት ሙያ ተመረቁ።
   
 ብርሃኔ ጉቻለወርቅ
ብርሃኔ ጉቻለወርቅ በሸዋ ክፍለ ሀገር ተጉለትና ቡልጋ አውራጃ በ፲፱፳፪ ዓ.ም. ተወለዱ፡፡ እድሜያቸው ለትምህርት በደረሰ ጊዜም ትምህርታቸውን በማታው ክፍለ ጊዜ በመከታተል ከየንግድ ሥራ ትምህርት ቤት የምስክር ወረቀት አግኝተዋል።
   
 ብርሃኑ አበበ
   
 ብርሃኑ ንጉሤ
   
 ብርሃኑ ለሜሳ
   
 ብርሃኑ አባዲ
   
 ብስራት አማረ
   
 ብአዴን
   
 ብርሃኑ ነጋ
   
 ቦጋለ ተፈሪ በዙ
   
   
       
 
   
     

መጻሕፍት ለመዋዋስ መመዝግብ ያስፈልጎታል። ለመመዝገብ እዚህ ይጫኑ


ተመዝግበው ከሆነ እዚህ ይጫኑ
     
 

መብቱ በህግ የተጠበቀ ነው© 2007 ዓ.ም ethioreaders.com